[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ውድድሮች በርካታ ጨዋታዎችን የመራው ኢትዮጵያዊው አርቢትር ሁለት ተጠባቂ…
ቻምፒየንስ ሊግ
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ከአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ውጪ ሆኗል
ሱዳን ላይ የተደረገው የአል ሂላል እና የፋሲል ከነማ የመልስ ጨዋታ 1-1 ሲጠናቀቅ አል ሂላል ከሜዳ ውጪ…
የዐፄዎቹ የግብ ዘብ ሚኬል ሳማኪ ስለ ነገው ጨዋታ ይናገራል
👉”በሜዳችን ያደረግነው ጨዋታ ላይ ያገኘነው ውጤት አርኪ አይደለም” 👉”በዚህ የቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ላይ ሁላችንም ትኩረታችን አንድ…
ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…
ዐፄዎቹ ልምምድ ሲጀምሩ ሁለቱ ተጫዋቾችም ቡድኑን ተቀላቅለዋል
ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ባህር ዳር የከተመው ፋሲል ከነማ ልምምድ ሲጀምር ሁለቱ ተጫዋቾችም ስብስቡን…
ዐፄዎቹ ለዝግጅት ባህር ዳር ገብተዋል
ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚወክለው ፋሲል ከነማ ለውድድሩ ዝግጅት ባህር ዳር ገብቷል። የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…
ፋሲል ከነማ በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅት ይጀምራል
የ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ በጳጉሜ ወር ላለበት የካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ እና…
ወደ ካፍ ያመራው የመቐለ 70 እንደርታ ጥያቄ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ ባለው የተጫዋች ብዛት ለመሳተፍ ለካፍ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት…
መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ ወደ ካፍ አምርቷል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ለሆነው መቐለ 70 እንደርታ ጉዳይ መፍትሄ ያስገኛል የተባለ ደብዳቤ ወደ ካፍ ተልኳል።…
መቐለ 70 እንደርታ እና የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዳይ ?
በአፍሪካ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው መቐለ 70 እንደርታ ከአንድ ሳምንት በኋላ ያለበትን ጨዋታ አሰመልክቶ በምን…