ባለፈው ሳምንት በአወዛጋቢ የዳኝነት ውሳኔ ምክንያት ተቋርጦ በኤስፔራንስ ቻምፒዮንነት ተጠናቆ የነበረው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ…
ቻምፒየንስ ሊግ
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በድራማዊ መልኩ ሲጠናቀቅ ኤስፔራንስ ቻምፒዮን ሆኗል
በአወዛጋቢ ሁኔታ ባልተጠናቀቀ ጨዋታ ፍፃሜውን ባገኘው የ2018/19 ካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤስፔራንስ ደ ቱኒስ በድምር ውጤት ዋይዳድ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታን ይመራሉ
ከካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች መካከል የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላካን ከጊኒው ሆሮያ የፊታችን ቅዳሜ የሚያገናኘው ወሳኝ…
አፍሪካ | ራጃ ካሳብላንካ የካፍ ሱፐር ካፕ አሸናፊ ሆኗል
የ2018 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አሸናፊ የሆነው የሞሮኮው ራጃ ካሳብላንካ የቻምፒየንስ ሊግ ባለ ድሉ የቱኒዚያው ኤስፔራንስን 2-1…
ባምላክ ተሰማ ታሪካዊውን ጨዋታ በመሐል ዳኝነት ይመራል
ከአፍሪካ ውጪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ ክለቦች የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ (ሱፐር ካፕ) ዛሬ ምሽት በአረባዊቷ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
የ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ሲከናወኑ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል።…
“ከሜዳ ውጪ የተሸነፍንበት የጎል ልዩነት ተፅዕኖ ፈጥሮብናል፡፡” የሱፍ ዓሊ – ጅማ አባ ጅፋር (ምክትል አሰልጣኝ)
የጅማ አባ ጅፋሩ ምክትል አሰልጣኝ የሱፍ ዓሊ ተከታዮቹን አስተያየቶች ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ሰጥተዋል፡፡ ስለጨዋታው “ጨዋታው ጥሩ…
ሪፖርት | የጅማ አባጅፋር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጉዞ ተገቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካፈለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊው ጅማ አባ ጅፋር በመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ…
ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ| ጅማ አባጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን አከናወነ
በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ውስጥ ለመካተት በሚረዳው አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ባሳለፍነው ሳምንት ወደ…
ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ከሜዳው ውጪ በአል አህሊ ሽንፈት አስተናግዷል
በቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የግብፁ አል አህሊን የገጠሙ ጅማ አባጅፋር 2-0…