አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን 1-0 ተሸንፏል። ዓምና ሊጉን በሁለተኛ ደረጃ በማጠናቀቅ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የነበረው ፋሲል ከነማ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር ባህር ዳር ላይ ከነበረው የመጀመሪያ ጨዋታ ተከላካይ ክፍል ላይ አስቻለው ታመነን በመናፍ ዐወል በመተካት ብቻ ለመልሱRead More →