በነገው ዕለት ከታንዛኒው አዛም ጋር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ያለው የባህር ዳር ከተማው ዋና አሠልጣኝ…
ዡ የክለብ ኢንተርናሽናል ውድድሮች

ሁለት የጣና ሞገዶቹ ተጫዋቾች ስለነገው ጨዋታ ይናገራሉ….
👉”ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ውጤት አምጥተን ህዝባችንን ማስደሰት ነው የምናስበው” ቸርነት ጉግሳ 👉”ከፈጣሪ ጋር ጨዋታውን እናሸንፋለን ፤…

የነገውን የባህር ዳር ከነማ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በአዲስ አበበ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በባህር ዳር ከተማ እና አዛም መካከል የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች…

የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በዝግ ስታዲየም ይደረጋል
በነገው ዕለት ከታንዛኒያው አዛም ክለብ ጋር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉት ባህር ዳር…

የፈረሰኞቹን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ኬኒያዊያን ዳኞች ይመሩታል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ ኬኤምኬኤምን ዳሬሰላም ላይ ሲያስተናግድ ኬኒያዊያን ዳኞች ጨዋታው ይመሩታል። የ2023 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…

የፈረሠኞቹ እና የጣና ሞገዶቹ ተጋጣሚዎች ቀጣይ ሳምንት ይታወቃሉ
የቻምፒዮንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በመጪው ማክሰኞ እንደሚካሄድ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
የፊታችን ቅዳሜ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል ሀሊ እና ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ተጠባቂ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ…

አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…

የፋሲል ከነማ የቱኒዚያ ጉዞ ወቅታዊ መረጃዎች
ፋሲል ከነማዎች በሳምንቱ መጨረሻ ላለባቸው የካፍ ኮንፌዴሬሽን የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርጉትን ጉዞ…

ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የአሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ እና የሱፍ ከሬይ አስተያየቶች
ፋሲል ከነማ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያንን ጋር ያለ ጎል ካጠናቀቀበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ እና የሴፋክሲያን…