አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው መቻልን 3-2 በመርታት ጣፋጭ ድልን አግኝተዋል።…
ሀዲያ ሆሳዕና

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። መቻል ከሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ነብሮቹ በአሥር የአቻ ውጤቶች ውድድሩን አጋምሰዋል
ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ…

መረጃዎች| 61ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…

ሪፖርት | ነብሮቹ የድል ረሃባቸውን አስታግሰዋል
ሀድያ ሆሳዕና በዳዋ ሆቴሳ ብቸኛ ጎል ከአራት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ባህርዳር ከተማን 1ለ0 በመርታት ወደ…

መረጃዎች | 55ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው 14ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በነገው ዕለት የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች…

ሦስት የሀገራችን ክለቦች ወደ ደቡብ አፍሪካ እና ዱባይ ለማምራት እንቅስቃሴ ላይ ናቸው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ሦስት ክለቦች ለጉብኝት የወዳጅነት ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በርከት ያሉ የግብ ዕድሎች ያልተፈጠሩበት የሀዲያ ሆሳዕና እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል፤ በሁለተኛው የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ነብሮቹ 8ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል
በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ ድቻ 1-1 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ…