በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ለገጣፎ…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | ነብሮቹ በተከታታይ ድል ነጥባቸውን 30 አድርሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ተቀይሮ የገባው መለሰ ሚሻሞ በመጀመሪያ ንክኪው ባስቆጠረው ብቸኛ ጎል ወላይታ ድቻን 1-0 አሸንፏል። ተጋጣሚዎቹ…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አሳክቷል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን እና ፀጋዬ ብርሀኑ ጎሎች አርባምንጭ ከተማን 2-0 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕና ባለፈው በድሬዳዋ…

መረጃዎች | 77ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች አሰባስበናል። ድሬዳዋ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከጣፋጭ ድል…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ነብሮቹን ረተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን 2-1 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው ሳምንት…

መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ተቃኝተዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ…

መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | መቻል ሁለተኛውን ዙር በወሳኝ ድል ጀምሯል
127ኛውን የዓደዋ ድል በመዘከር የተጀመረው የሀዲያ ሆሳዕና እና መቻል ጨዋታ ሦስት ግቦች ተቆጥረውበት በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል።…