ከከፍተኛ ሊግ ካደጉ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዲያ ሆሳዕና ሄኖክ አርፊጮን ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ቡድኑ መልሷል። የግራ መስመር ተከላካዩ ሄኖክ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሆሳዕናን በመልቀቅ በወላይታ ድቻ ቆይታ ያደረገ ሲሆን ዳግም ለሁለተኛ ጊዜ ከቀድሞው አሰልጣኙ ጋር ያገናኘውን ዝውውር በማጠናቀቅ ወደ ክለቡ መቀላቀል ችሏል፡፡ የቀድሞ የቡድኑ አምበል ለአንድ ዓመት ውልRead More →

ያጋሩ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ተጫዋቾች ጋር እንደተስማማ የክለቡ አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ደቡብ ፖሊስን ዘንድሮ በአምበልነት የመራው የመሀል ተከላካዩ ደስታ ጊቻሞ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል ከስምምነት ከደረሱት መካከል ነው። የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ለረጅም ዓመታት በጉዳት ከሜዳ ከራቀ በኋላ ዳግም ወደ እግርኳስ ተመልሶ በ2010 ከደቡብ ፖሊስRead More →

ያጋሩ

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አሸናፊ በመሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና የዋና አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን ውል ለተጨማሪ ዓመት ለማደስ ከስምምነት መድረሱን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አስታውቋል።  አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የምድብ ሐ የበላይ ሆኖ በማጠናቀቅ በድምር በ48 ነጥቦች አሸናፊ እንዲሆን የረዱት ሲሆን ክለቡ ከ2 ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያድግምRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2011የውድድር ዘመን በየምድባቸው በቀዳሚነት በማጠናቀቅ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ለቡድኖቻቸው ሽልማት አበርክተዋል። በ46 ነጥቦች ምድብ ለን በመሪነትን ያጠናቀቀው ወልቂጤ ከተማ ትላንት ምሽት በለቡድኑ ተጫዋቾች እና ለአሰልጣኝ ክፍል ኃላፊዎች የማበረታቻ ሽልማት የመስጠት እና የምስጋና ዝግጅት ተከኗውኗል። ከ12 ሰዓት ጀምሮ በተከናወነው ዝግጅት የዞኑ አስተዳዳሪ፤Read More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ (22ኛ ሳምንት) ሦስት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደው የየምድቡ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች ቅዳሜ ይደረጋሉ ተብሏል። በምድብ ሀ ወልዲያን የገጠመው ሰበታ ከተማ 2-1 አሸንፏል። ለምድብ ሀ አሸናፊዎቹ ናትናኤል ጋንቹላ እና ብሩክ ሀዱሽ ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ተስፋዬ ነጋሽ የወልዲያ ብቸኛ ጎል ባለቤት ነው። ሌሎች የምድብ ሀ ጨዋታዎች ቅዳሜ ሰኔRead More →

ያጋሩ

ሀዲያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ አንድ ጨዋታ ብቻ ተሸንፎ ሁለት ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል። የቀድሞ አሰልጣኙን በመመለስ ስብስቡን በአዳዲስ ተጫዋቾች አዋቅሮ ለውድድር የቀረበው ሆሳዕና ወደ ሊጉ እንዲያድግ ከረዱ ተጫዋቾች አንዱ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ትዕግስቱ አበራ ነው። ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ቡድኑን በተቀላቀለበት ዓመት ቡድኑን በአምበልነት ለመምራት የበቃው ትዕግስቱ ከድላቸውRead More →

ያጋሩ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሀዲያ ሆሳዕና ባሳለፍነው እሁድ ካምባታ ሺንሺቾን 3-0 በማሸነፍ በ2008 ወደወረደበት ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ሁለት ጨዋታዎች እየቀሩት ማረጋገጥ ችሏል። ቡድኑን ከሦስት ዓመት በፊት ለተመሳሳይ ድል ያበቁት አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ዘንድሮም ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለሳቸውን ካረጋገጡ በኋላ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ” እንግዳ ቡድኖችን በሜዳችን በጥሩRead More →

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቀሪ የ20ኛ ሳምንት እና መበደኛ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አርባምኝጭ ከተማ ደ ነቀምት ሳይጓዝ ቀርቷል። ሆሳዕና ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ሺንሺቾን አስተናግዶ 3-0 አሸንፏል። ፎቶ እና ባህላዊ የአንገት ልብስ ለሺንሺቾ ተጫዎቾች በማበርከት በጀመረው ጨዋታ በቅርቡ ህይወቱን ላጣው ወንድወሰን ዮሐንስ የህሊና ፀሎትRead More →

ያጋሩ