ከነገ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ሁለተኛውን ዙር በሽንፈት የጀመረው…
Continue Readingሀዲያ ሆሳዕና
መድሀኔ ብርሀኔ ከስሑል ሽረ ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል
ባለፈው ክረምት ስሑል ሽረን የተቀላቀለው መድሀኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። ከደደቢት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም በተካሄደ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለዎች ከሜዳቸው ውጪ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0…
ሪፖርት| መቐለ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ነጥብ ሲያሳካ ሆሳዕና የመውረድ አደጋ ተጋርጦበታል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ የካቲት 15 ቀን 2012 FT ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 መቐለ 70 እ. – 59′ ኦኪኪ አፎላቢ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ| ሀዲያ ሆሳዕና ከ መቐለ 70 እንደርታ
ሀዲያ ሆሳዕና ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን የሚገጥሙበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። አዲስ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ሀዲያ ሆሳዕና
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር በባለፈው ሳምንት መጀመሪያ መጠናቀቁን ተከትሎ ክለቦች በተናጥል መዳሰሳችንን ቀጥለን የመጀመሪያውን…
Continue Readingሀዲያ ሆሳዕና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ትናንት ሳሊፉ ፎፋናን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ሀዲያ ሆሳዕና አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋችች አስፈርሟል። ቢኒያም…
ሀዲያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ አስፈረመ
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…
ሀዲያ ሆሳዕና ወልቂጤን ይቅርታ ጠየቀ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ላይ ባደረጉት ጨዋታ…