“ከዚም በላይ ግቦች ማስቆጠር ነበረብን” ዘሪሁን ሸንገታ “ውጤቱ ይገባቸዋል” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ ዘርይሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጨዋታው ጨዋታው ጠንካራ ነበር። ቀድሞ የወረደ ቡድን አይመስልም ፤ ጥሩ እግርኳስ ነው የሚጫወቱት። ለህልውናቸው እና ለሞያቸው ጠንክረው ስለተጫወቱ ጨዋታው ጠንካራ ነበር። ከጨዋታው ቀድመንም ጠንካራ እንደሚሆን ገምቼ ነበር። በጨዋታው ስላሳዩት እንቅስቃሴ በጨዋታው ብዙ ኳሶችRead More →

የተቀዛቀዘ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ በተበራከተበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ1 በመርታት የሊጉን መሪነት አጠናክሯል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን ከረታበት ስብስቡ ቅጣት ባስተናገዱት ፍሪምፓንግ ሜንሱ እና ረመዳን የሱፍ ምትክ ምኞች ደበበ እና ሱለይማን ሀሚድን ሲጠቀሙ ከአዳማው ድል አንፃር ለገጣፎ ለገዳዲዎች ታምራት አየለን በበረከት ተሰማ የተኩበት ብቸኛ ለወሰጣቸው ሆኗል። አሰልቺ የሜዳRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ላይ በሚደረገው የሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር በጥሩ መሻሻል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከናፈቃቸው ድል ጋር ከታረቁት አርባምንጮች ጋር ሲገናኙ ሁለቱም ቡድኖች ባለባቸው የወራጅነት ስጋት ምክንያት ብርቱRead More →

“የሆነ ሰዓት ላይ ልናሸንፋቸው እንደምንችል ገምተን ነበር” ዘማርያም ወልደግዮርጊስ “በዚህ ዓመት እንደዚህ የወረድንበት ጨዋታ የለም” ይታገሱ እንዳለ ዘማርያም ወልደማርያም – ለገጣፎ ለገዳዲ ስለ ጨዋታው ጨዋታው ጥሩ ነበር ፤ አዳማ በይበልጥ ኳስ ለመቆጣጠር እንደሚጥር ስለተረዳን ጥቅጥቅ ብለን በመልሶ ማጥቃት ለመጫወት ሞክረናል። የሆነ ሰዓት ላይ ልናሸንፋቸው እንደምንችል ገምተን ነበር ፤ ጨዋታው ያሳይRead More →

ለተመልካች ሳቢ ባልነበረው የሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ከሊጉ የወረደው ለገጣፎ ለገዳዲ አዳማ ከተማን 1ለ0 ረቷል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ነጥብ የተጋራበትን አሰላለፍ ዛሬም ይዞ ሲገባ ከአርባምንጭ ከተማ የአቻ ውጤት አንፃር አዳማ ከተማ በአራቱ ላይ ለውጥን አድርጓል። ጀሚል ያዕቆብ ፣ አድናን ረሻድ ፣ ዮሴፍ ታረቀኝ እና ነቢል ኑሪን በአቡበከር ወንድሙ ፣Read More →

26ኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ ሲጀምር የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! ለገጣፎ ለገዳዲ ከ አዳማ ከተማ መውረዱን ካረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ይልቅ ደረጃውን ለማሻሻል እና ከመጨረሻ ሳምንታት ትንቅንቆች ለመራቅ ተጨማሪ ነጥቦችን ለሚፈልገው አዳማ ከተማ ትርጉም የሚኖረው ይህ ጨዋታ 09:00 ላይ ይጀምራል። በመጣበት ዓመት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ከጊዜRead More →

ኢትዮጵያ ቡናን ከለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የምሽቱ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ውጤቱም ለኢትዮጵያ ቡና በውድድር ዓመቱ 11ኛ የአቻ ውጤቱ ሆኖ ሲመዘገብ ለገጣፎ ለገዳዲን ደግሞ ወደ ከፍተኛ ሊጉ አውርዷል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ቡና እና የለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ ሲደረግ ቡናዎች በ 24ኛው ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1-0 ሲያሸንፉ ከተጠቀሙት አሰላለፍ አብዱልከሪም ወርቁን አስወጥተውRead More →

የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙት የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሊጉን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ መረጃዎች ተሰባስበዋል። አዳማ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ እንዲሁም በወራጅ ቀጠናው አፋፍ ላይ ተምጠው ነገ የሚገናኙት አዳማ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ከድል ጋር ዳግም ለመገናኘት የሚያደርጉት የነገ ፍልሚያ ጥሩ ፉክክር እንደሚደረግበት ይታመናል፡፡ ምንም እንኳን ወደ አስተማማኝRead More →

ዐፄዎቹ ለገጣፎ ለገዳዲን 2-0 በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል። ፋሲል ከነማ የተገቢነት ክስ አስገብቶ በጀመረው ጨዋታ ለገጣፎዎች በወልቂጤ ከተሸነፈው ስብስብ በሽር ደሊል ፣ በረከት ተሰማ እና ሱራፌል ዐወልን በኮፊ ሜንሳህ ፣ ሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ እና ኤልያስ አታሮ ለውጠው ጨዋታውን ጀምረዋል። ዐፄዎቹ በበኩላቸው ከአርባምንጭ ከተጫወተው ቀዳሚ አሰላለፍ ሽመክት ጉግሳ ፣ ታፈሰ ሰለሞን እና ሀብታሙRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ፋሲል ከነማ በ 23 ነጥቦች እና 11 ደረጃዎች ተበላልጠው 16ኛ እና 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ፋሲል ከነማ በወራጅ ቀጠናው ነፍስ ለመዝራት እና ወደ መሪዎቹ ለመጠጋት ጥሩ ፉክክር እንደሚያደርጉበት የሚጠበቀውRead More →