ሪፖርት| ማራኪው ጨዋታ በሰራተኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ጌታነህ ከበደ ደምቆ ባመሸበት ጨዋታ ወልቂጤዎች ከሁለት ለባዶ መመራት ተነስተው ለገጣፎን አሸንፈዋል። ወልቂጤዎች ባለፈው ሳምንት ሽንፈት ከገጠመው ቋሚ 11 ፍፁም ግርማን ብቻ በአዲስዓለም ተስፋዬ ተክተው ሲጀምሩ ፤ ለገጣፎዎች በተመሳሳይ ሽንፈት ከገጠመው ስብስብ ሚክያስ ዶጂ ፣ ያሬድ ሀሰን ፣ ኤልያስ አታሮ ፣ ጋብሬል አሕመድ እና ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስን በበሽር ደሊል ፣ አስናቀRead More →