“እኛ በጭቃ ሁለት ጊዜ ሁለት ቀን ሙሉ በተለያየ ቀን በተጫወትናቸው ጨዋታዎች ድካም አለብን” ሥዩም ከበደ “ባለንበት ቦታ ተጫዋቾች በመጠኑ ስሜታዊ ሆነዋል” በረከት ደሙ ሥዩም ከበደ – ሲዳማ ቡና ስለ ጨዋታው…? “ለእኛ በተለይ ወሳኝ ነው። ለእነርሱም ወሳኝ ነው። ከእኛ በበለጠ ትልቁ ነገር ሜዳችን ላይ አራት ጨዋታ አሸንፈናል ሁለት ጨዋታ አቻ ወጥተናልRead More →

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። ቡድኖቹ በተመሳሳይ የሁለት ተጫዋቾችን ለውጥ ባደረጉበት ለውጦቻቸው ሲዳማ ቡና ከድቻው የአቻ ውጤቱ አማኑኤል እንዳለን በደግፌ ዓለሙ እና እንዳለ ከበደን በይስሐቅ ከኖ ሲተኩ በኢትዮ ኤሌክትሪክ ላይ ድልን ያሳኩት አርባምንጮች በበኩላቸው ወርቅይታደስ አበበን በአካሉ አትሞ እንዲሁም ቡጣቃRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሲዳማ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ላይ በሚደረገው የሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር በጥሩ መሻሻል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከናፈቃቸው ድል ጋር ከታረቁት አርባምንጮች ጋር ሲገናኙ ሁለቱም ቡድኖች ባለባቸው የወራጅነት ስጋት ምክንያት ብርቱRead More →

“ምንም እንኳን ዝናቡ ቆመ እንጂ ሜዳው ጉልበት እና ኃይል የሚጠይቅ ነው” አሰልጣኝ ስዩም ከበደ “ሜዳው ከነበረበው ጭቃማነት አንፃር በጣም ጉልበት የሚጨርስ እና እልህ አስጨራሽ ነው” አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ትናንት በዝናብ ተቋርጦ የነበረው እና ዛሬ ቀትር በሁለተኛው አጋማሽ በበርካታ ደጋፊዎች መካከል የተደረገው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀRead More →

ትላንት በዝናብ ተቋርጦ ዛሬ በሁለተኛው አጋማሽ የቀጠለው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ሲዳማ ቡና በፋሲሉ ድላቸው የተጠቀሙትን ቋሚ አሰላለፍ ቅያሪን ሳያደርጉ ለጨዋታው ሲቀርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊሱ ሽንፈት አንፃር ወላይታ ድቻዎች ቅጣት ባሰሰተናገደው ያሬድ ዳዊት ምትክ አናጋው ባደግን ተክተው ጀምረዋል። የቡድኖቹ ጨዋታ ከጀመረ ከአምስት ደቂቃዎች በኋላ በጣለው ከባድ ዝናብRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በ 33 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ድሬዳዋ ከተማዎች በ 37 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጡት ፋሲል ከነማዎች ሲያገናኝ ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር እንደሚደረግበት የሚጠበቀው ጨዋታ ቀንRead More →

“የዛሬው ድል ትልቅ ነው ፤ ከመውረድ ስጋት ተላቀን ወደፊት እየተጠጋን ነው።” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ “መጀመሪያ ምልመላ ላይ ነው ሥራዎች የተበላሹት ስለዚህ ባለን ነገር ለማስተካከል እንሄዳለን።” አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ሲዳማ ቡና አራተኛ ተከታታይ ድሉን ፋሲል ከነማን 1ለ0 በማሸነፍ ካስመዘገበበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ ሀሳባቸው አጋርተዋል። አሰልጣኝ ሥዩምRead More →

ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ፋሲል ከነማ ከለገጣፎው ጨዋታ በሁለት ተጫዋቾች ላይ ለውጥ አድርጓል። ኦሴ ማውሊ እና በዛብህ መለዮን በሽመክት ጉግሳ እና ታፈሰ ሰለሞን ሲተኩ ሲዳማ ቡና ከመቻሉ ጨዋታ አንፃር ሦስት ጉዳት ባስተናገዱ ተጫዋቾቹ ላይ ነው ለውጡን ያደረገው መክብብ ደገፉ ፣Read More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና 9 ሰዓት ላይ የሚጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር 37 ነጥቦችን በመያዝ 4ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ፋሲል ከነማዎች በ 30 ነጥቦች 12ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ጋር ሲያገናኝ ሁለቱም ቡድኖች ያሉበትንRead More →

በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና መቻልን ሲያገናኝ ሲዳማዎች በ 23ኛው ሳምንት መድንን 1-0 ከረቱበት አሰላለፍ አበባየሁ ዮሐንስን በሙሉቀን አዲሱ ተክተው በማስገባት ሲጀምሩ መቻሎች በአንጻሩ በተመሳሳይ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስንRead More →