በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ ቡና ወደ ዝውውሩ በመግባት የተለያዩ ተጫዋቾችን እያስፈረመ ይገኛል። አሁን ደግሞ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋቹን አቤል እንዳለን ማስፈረሙ ታውቋል። በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የእግርኳስ መነሻውን በማድረግ በደደቢት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ዘንድሮ ለኢትዮጵያ ቡና ሲጫወት የቆየውRead More →

ያጋሩ

ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረጉ ሁለት ተጫዋቾችን በቡድናቸው ማካተት ችለዋል። በረፋዱ ዘገባችን የቀድሞውን የአርሲ ነገሌ እና ገላን ከተማ ተጫዋች የነበረው እና ዘንድሮ በአዲስ አበባ ከተማ የተመለከትነው አማካዩ ሙሉቀን አዲሱ ወደ ሲዳማ ቡናRead More →

ያጋሩ

ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አማካይ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት በቃል ደረጃ ተስማምቷል፡፡ በ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጠው ያጠናቀቁት ሲዳማ ቡናዎች በትላንትናው ዕለት ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾማቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት አማካይ ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት ፈፅመዋል፡፡ ከአዲስRead More →

ያጋሩ

በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲዳማ ቡናን ሲመራ የነበረው ወንድማገኝ ተሾመ በዋና አሰልጣኝነት ክለቡን ተረክቧል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ስንብት በኋላ የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንታትን ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ እየመራ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ እንዲያጠናቅቅ ያስቻለው አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ በመሆንRead More →

ያጋሩ

ፕሪምየር ሊጉን ሦስተኛ በመሆን ያጠናቀቀው ሲዳማ ቡና ለቡድን አባላቱ የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጥ አጥቂው ይገዙም ተመስግኗል። የ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጀምሮ በረዳቱ ወንድማገኝ ተሾመ የጨረሰው ሲዳማ ቡና ሊጉን ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ በመቀጠል ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ካጠናቀቀ በኋላ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ኃይሌ ሪዞርት የክለቡ ምክትል ፕሬዝዳንት እናRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ የመጀመሪያ ከነበረው የአዲስ አበባ ከተማ እና ሲዳማ ቡና መርሐ-ግብር መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – አዲስ አበባ ከተማ ስለጨዋታው “መጀመሪያም እንዳልኩት ተጫዋቾቼ ላይ ያለ ልክ መጓጓት ነበር በተለይ የመሀል ተከላካዮቻችን ፍፁም አልተረጋጉም የተቆጠረብን ግብ ያንን ያሳያል። እንደ አጠቃላይ አስጠብቀን ለመውጣት የነበረን ግረት ልክ አልነበረምRead More →

ያጋሩ

የዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው መርሐ-ግብር ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን በመርታት ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ያለው እድል ሲያሰፋ አዲስ አበባ ከተማዎች ደግሞ በአንፃሩ በሊጉ የመቆየት ተስፋቸው ዳግም አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። አዲስ አበባ ከተማዎች ሰበታ ከተማን ከረታው ስብስብ ባደረጉት ብቸኛ ለውጥ በአምስት ቢጫ መሰለፍ ባልቻለው ሪችሞንድ አዶንጎ ምትክ ቢኒያም ጌታቸውን ብቻ ቀይረውRead More →

ያጋሩ

የነገውን ተጠባቂ የጨዋታ ቀን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። ወደ ፍፃሜው እየቀረበ በሚገኘው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ እጅግ አጓጊ የሆነ የጨዋታ ቀን ይጠበቃል። ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ ቀን በተከታታይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ በመሆኑ ዕለቱ የሊጉን ቻምፒዮን የማመላከት አቅም ሊኖረው የሚችል ስለሆነ ተጠባቂነቱ ከፍ ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ በመጀመሪያው ጨዋታ ደግሞRead More →

ያጋሩ

ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ ስለ ጨዋታው “እጅግ ጠንካራ ፉክክር የታየበት ፣ በሁለታችን በኩል የተሻለ ነገር ያሳየንበት ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ በሁለተኛው 45 ስለተቀየረው ነገር “መልበሻ ክፍል ውስጥ በዕረፍት ሰዓት የተነጋገርነው ‘ምንም አማራጭ የለንም ከማጥቃት ውጪ’ ነው፡፡ ማጥቃት ማለት አጥቂዎችን ማብዛትRead More →

ያጋሩ

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና አንድ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ለምንም የተረቱት ወልቂጤዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ የግብ ዘቡ ሮበርት ኦዶንካራን በሰዒድ ሀብታሙ፣ ረመዳን የሱፍን በዮናስ በርታ፣ በሀይሉ ተሻገርን በኢሞሞ ንጎይ እንዲሁም ቤዛ ገብረመድህን በሙሉጌታ ወልደጊዮርጊስ ለውጠው ወደ ሜዳ ሲገቡ ጅማ አባRead More →

ያጋሩ