በአሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ ቡና የአጥቂ እና ተከላላዩን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ሦስተኛ…
ሲዳማ ቡና

ቡልቻ ሹራ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በስምምነት የተለያየው የመስመር አጥቂ ሲዳማ ቡናን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

ሲዳማ ቡና የቀድሞው አማካዩን ዳግም አግኝቷል
አማካዩ አበባየው ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሲዳማ ቡና የተመለሰበትን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ ከአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ሹመት በኋላ…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከሰዓታት በፊት ፍሊፕ ኦቮኖን የግሉ ያደረገው ሲዳማ ቡና አሁን ደግሞ አጥቂ እና ተከላካይ አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ዊልያም ሰለሞንን የማስፈረሙ ሂደት ሁለት ክለቦችን አወዛግቧል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት ከተለያየ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና እንዳቀና የተነገረለት የዊልያም ሰለሞን ዝውውር ውዝግብ አስነስቷል።…

ሲዳማ ቡና የግብ ዘብ አስፈርሟል
በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ሲዳማ ቡና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ጊዜያዊ አሠልጣኙ…

ሲዳማ ቡና አማካይ ክፍሉን በማጠናከሩ ገፍቶበታል
ከአቤል እንዳለ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና የምናውቀው ሌላኛው አማካይ ወደ ሲዳማ ቡና አምርቷል። ዘንድሮ ሊጉን በደረጃ ሰንጠረዡ…

ሲዳማ ቡና አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በቅርቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመራው ሲዳማ…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…