አመሻሹን ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ጋር የተለያየው ሲዳማ ቡና ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኙን አሳውቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሲዳማ ቡና

ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ለማሰናበት ወስኗል
ከደቂቃዎች በፊት የሲዳማ ቡና አመራሮች ባደረጉት ውይይት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከክለቡ እንዲሰናበቱ መወሰናቸው ተረጋግጧል። በ2013 የቤትኪንግ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-5 መከላከያ
የረፋዱን ጨዋታ በከፍተኛ መሻሻል ላይ የሚገኘው መከላከያ ድል ካደረገ በኋላ አሰልጣኞቹ አስተያየት ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…

ሪፖርት | ጦሩ በግብ እየተንበሸበሸ በሰንጠረዡ ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሎበታል
8 ግቦች በዘነቡበት የማለዳው ፀሀያማ ጨዋታ በግብ ጠባቂው ጭምር ግብ ያስቆጠረው መከላከያ ሲዳማ ቡናን 5-3 አሸንፎ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ ተሰናድቷል። ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ በዕለቱ ቀዳሚ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
በረፋዱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሰኝ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ በኃይሉ ነጋሽ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተጠባቂውን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፍቃዱ ዓለሙ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማ ሲዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑትን የነገ ሁለት ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ በሳምንት ከነበሩ…
Continue Reading
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና
ከደቂቃዎች በፊት በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፋሲል ተካልኝ – አዳማ…

ሪፖርት | አዳማ እና ሲዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በመጀመሪያው አጋማሽ የመጨረሻ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች ተጠባቂው የአዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።…