በዝውውር ገበያው በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ አሳድጓል፡፡ ለ2014…
ሲዳማ ቡና
ሲዳማ ቡና ሁለገቡ ተጫዋችን ለማስፈረም ተስማማ
የአማካይ እና የግራ መስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ተስማምቷል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ካራዘመ…
ሲዳማ ቡና ከግብ ጠባቂው ጋር በስምምነት ተለያየ
ሲዳማ ቡናን ያለፉትን አምስት ዓመታት ያገለገለው ግብ ጠባቂ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ…
ሲዳማ ቡና ከአማካዩ ጋር ተለያየ
ሲዳማ ቡና ከአምስት ዓመታት በላይ በአማካይነት ካገለገለው ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ ዮሴፍ ዮሐንስ ከክለቡ ጋር የተለያየው…
ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
በ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ እንደሚሆን የሚጠበቀው ሲዳማ ቡና በቀጣዩ ሳምንት ዝግጅቱን እንደሚጀመር ታውቋል።…
ሲዳማ ቡና በስሩ ላሉት አራት ቡድኖች ትጥቅ ከሚያቀርብ ተቋም ጋር ስምምነት ፈፀመ
ሲዳማ ቡና ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የስፖርት ትጥቅ እና የደጋፊዎች ቁሳቁስ ለማግኘት ስምምነት ፈፅሟል።…
ሲዳማ ቡና የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
እስካሁን ስድስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው ሲዳማ ቡና የሁለት ተከላካዮቹን ውል አድሷል፡፡ ጊት ጋትኮች ውሉን ያራዘመው ተጫዋች ነው፡፡…
ሲዳማ ቡና ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በዝውውሩ ላይ በፍጥነት እየሠሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካይ አስፈርመዋል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌን ውል ለማራዘም የተቃረበውና…
ሙሉዓለም መስፍን የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ወደ ቀደሞ ቡድኑ አምርቷል፡፡ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌው…