ሪፖርት | ስሑል ሽረ በድል ወደ ሜዳው ተመልሷል

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሜዳቸው ጥገና ላይ መቆየቱን ተከትሎ ለ6 ወራት በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ሲጫወቱ…

ቅድመ ዳሰሳ| ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና

ስሑል ሽረዎች ከወራት ቆይታ በኃላ ወደ ሽረ ተመልሰው ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከውጤታማው የአሸናፊነት…

Continue Reading

” በተደጋጋሚ ኳሶች ወደ እኔ በመምጣታቸው የቸገረኝን ግብ ማስቆጠር እንድመልሰው አስችሎኛል” ባለ ሐት-ትሪኩ ሀብታሙ ገዛኸኝ

የሲዳማ ቡናው ሀብታሙ ገዛኸኝ ስለ ሐት-ትሪኩ ይናገራል፡፡  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስድስተኛው ሳምንት የሁለተኛውን ዙር የመጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 5-3 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስራ ስድስተኛው ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሜዳው ሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ ላይ ወላይታ…

ሪፖርት | የዓመቱ ፈጣን ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ረቷል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ጨዋታዎች ስምንት ግቦችን ባስተናገደው የሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ…

ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 29 ቀን 2012 FT ሲዳማ ቡና 5-3 ወላይታ ድቻ 1′ አዲስ ግደይ 25′ ዳዊት…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

ሀዋሳ ላይ የሚደረገውን የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከወጣ ገባ አቋም በኋላ በጥሩ…

Continue Reading

ሲዳማ ቡና ከአጥቂ ተጫዋቹ ጋር ተለያየ

በዓመቱ መጀመርያ ሲዳማን ተቀላቅሎ የነበረው አጥቂው ሙሉቀን ታሪኩ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ የቀድሞው የባህርዳር ከተማ ተጫዋች…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ – ሲዳማ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛውን ዙር ዳሰሳ የምንዘጋው በመጨረሻዎቹ ሳምንታት መሻሻል በማሳየት በ24 ነጥቦች 4ኛ ደረጃ ይዞ…

ሲዳማ ቡና የማበረታቻ ሽልማት ለቡድኑ አባላት አበረከተ

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ ባለፉት ሳምንታት ወደ ግሩ አቋሙ በመመለስ አንደኛውን ዙር ያገባደደው ሲዳማ ቡና…