“የሜዳው ጭቃማነት እና የኛ የተቀዛቀዘ አቀራረብ ጨዋታውን ከባድ አድርጎብናል።” – ምክትል አሰልጣኝ ለይኩን ታደሰ “በዚህ ዓይነት ብቃት ልንወርድ አይገባም። ያንንም ተጫዋቾቼ ያሳካሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።” – አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ወልቂጤ ከተማ በጌታነህ ከበደ ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2-0 ከረታ በኋላ አሰልጣኝ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። ምክትል አሰልጣኝ ለይኩን ታደሰ – ኢትዮጵያ መድንRead More →

ወልቂጤ ከተማ ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና በጨዋታ ባስቆጠራቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ከፍ ያለበትን ውጤት አሳክቷል። ሁለቱ ቡድኖች ካለፈው ሳምንት ጨዋታቸው በሦስቱ ላይ ለውጥ ማድረግ አስፈልጓቸዋል። መድኖች ከሀዋሳው የአቻ ውጤታቸው ጀማል ጣሰው ፣ ማቲያስ ወልደ አረጋይ እና ኤፍሬም ዘካሪያስን በፋሪስ ዕላዊ ፣ ብዙአየው ስይፉ እናRead More →

“የተቆጠሩብን ፍፁም ቅጣት ምቶች ዋጋ አስከፍለውናል” ዘርዓይ ሙሉ “የቆመ ኳስ ሲገባብህ የጥንቃቄ ችግር ነበር ማለት ነው” ረዳት አሠልጣኝ ለይኩን ታደሰ (ዶ/ር) አራት ግቦች ያስተናገደው እና በአቻ ውጤት የተጠናቀቀው የሀዋሳ ከተማ እና መድን ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የሰጡት አስተያየት እንደሚከተለው አቅርበነዋል። ዘርዐይ ሙሉ – ሀዋሳ ከተማ ስለRead More →

ሲሞን ፒተር እና ሰዒድ ሀሰን በሁለቱም አጋማሾች ለክለቦቻቸው ያስቆጠሯቸው ግቦች ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድንን 2ለ2 አቻ አለያይተዋል። ባለሜዳው ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ ከተጋራበት ስብስቡ በቅጣት ባጣው በረከት ሳሙኤል ምትክ ሰዒድ ሀሰንን የተካበት ብቸኛ ቅያሪው ሲሆን ከድሬዳዋው ድል አንፃር ኢትዮጵያ መድኖች በሁለቱ ላይ ቅያሪ አስፈልጓቸዋል። በዚህም ወገኔ ገዛኸኝRead More →

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን 9 ሰዓት ሲል የሚደረገው የቀኑ የመጀመሪያ መርሐግብር ሀዋሳ ከተማን ከኢትዮጵያ መድን ሲያገናኝ ኃይቆቹ እጅግ ከናፈቃቸው ድል ጋር ለመታረቅ መድኖች ደግሞ ከመሪዎቹ ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ብርቱ ፉክክር ያደርጉበታል ተብሎ ይጠበቃል። ከተከታታይRead More →

በምሽቱ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ኢትዮጵያ መድን 3-0 በመርታት ከመሪዎቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት አጥብቧል። ምሽት 12፡00 ላይ የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ሲደረግ ድሬዎች በ 23ኛው ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 ሲረቱ ከተጠቀሙት አሰላለፍ በጋዲሳ መብራቴ ምትክ ሙኸዲን ሙሳን አስገብተው ሲጀምሩ መድኖች በአንጻሩ በተመሳሳይ ሳምንት በሲዳማ ቡና 1-0 ሲሸነፉ ከተጠቀሙትRead More →

የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ውጤት ሲፀድቅ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከበድ ያለ ቅጣት አስተናግደዋል።  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። በወቅቱ በፕሪምየር ሊጉ አ.ማ. የተቋቋመውRead More →

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ፋሲል ከነማ በ 23 ነጥቦች እና 11 ደረጃዎች ተበላልጠው 16ኛ እና 5ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ለገጣፎ ለገዳዲ እና ፋሲል ከነማ በወራጅ ቀጠናው ነፍስ ለመዝራት እና ወደ መሪዎቹ ለመጠጋት ጥሩ ፉክክር እንደሚያደርጉበት የሚጠበቀውRead More →

ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ መድኖች ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ጨዋታ ሲገቡ ሲዳማ ቡናዎችም ሀዋሳን ካሸነፈው ስብስብ አማኑኤል እንዳለ እና ቡልቻ ሹራ በደግፌ አለሙ እና ፍሊፕ አጄህ ተክተው ጨዋታው ጀምረዋል። የሲዳማ ቡናRead More →

በአዳማ ከተማ ነገ የሚደረጉትን የመጨረሻ የ22ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች በተመለከተ ተከታዮቹ ቅድመ-መረጃዎች ተሰባስበዋል። መቻል ከድሬዳዋ ከተማ በአንድ ነጥብ እና በአንድ ደረጃ ተበላልጠው 11ኛ እና 10ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ ከወራጅነት ስጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመሸሽ ነገ 9 ሰዓት እርስ በእርስ ከባድ ፍልሚያ ያደርጋሉ። መቻል ከወራጅ ቀጠናው አምስትRead More →