ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…
ኢትዮጵያ መድን

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ቀዝቃዛ ፉክክር ተደርጎበት 0-0 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-1 ወላይታ ድቻ
“በፍላጎት ብቻ በልጠውናል ፣ መሸነፋችን አይበዛብንም” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ “ብዙ ሩጫ እና ፍትጊያ እንደሚጠብቀን እናውቅ ነበር…

መረጃዎች| 9ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራሉ። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ምን ሊሆን ይችላል ?
የሰሞኑ ወቅታዊ ጉዳይ እየሆነ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ ፌዴሬሽኑ ምን አስቧል ? ባሳለፍነው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 ኢትዮጵያ መድን
“ከመመራት ከመነሳታችን አንፃር ብዙ አልከፋኝም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ብዙ ነገሮችን ተቋቁመን ይሄንን ውጤት ይዘን ወጥተናል” አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ፋሲል ከነማን ከኢትዮጵያ መድን ያገናኘው የምሽቱ መርሐግብር ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት 1-1 ተጠናቋል። የምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማን…