በሰባተኛው የጨዋታ ሳምንት የሚስተናገዱ የነገ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሊጉ የቆየ ታሪክ የነበራቸው እና ላለፉት ዓመታት ግን በከፍተኛ ሊግ ውድድር ላይ የቆዩት ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዘንድሮ አብረው አድገው ነገ እርስ በእርስ ይገናኛሉ። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ሁለቱም የድሬዳዋ ቆይታቸውን በሽንፈት መጀመራቸው ደግሞ ከነገውRead More →

ያጋሩ

አምስት ጎሎችን ያስመለከተን የባህር ዳር ከተማ እና ትዮጵያ መድን ጨዋታ በባህር ዳር ከተማ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ኢትዮጵያ መድን ባለፈው የጨዋታ ሳምንት መቻልን ሲያሸንፍ ከተጠቀመበት ቋሚ ተሰላፊዎች መካከል በጉዳት በሌለው ተስፋዬ በቀለ ምትክ ያሬድ ካሳዬን በብቸኝነት ቀይሯል። በተስተካከይ መርሀግብር ከፋሲል ጋር ነጥብ የተጋሩት ባህር ዳር ከተማዎች በአንፃሩ ያሬድ ባዬን በተስፋዬ ታምራትRead More →

ያጋሩ

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ድሬዳዋ የሚያደርገውን ቆይታ የሚያስጀምሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ባህር ዳር ከተማ የውድድር ዓመቱን በአስከፊ ሽንፈት ጀምሮ ወዲያው በማገገም ተከታታይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ እኩል ነጥብ የሰበሰበው ኢትዮጵያ መድን ያለፉትን አምስት የጨዋታ ሳምንታት በመቀመጫ ከተማው ሲጫወት ከነበረው ባህር ዳርRead More →

ያጋሩ

በውብ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2-1 ረቷል። መቻል በአራተኛ ሳምንት ፋሲል ከነማ ከረታበት ስብስቡ የአራት ተጫዋቾች ለውጥ አድርጓል። ምንተስኖት አዳነ፣ ተስፋዬ አለባቸው ፣ ተሾመ በላቸው እና ምንይሉ ወንድሙን በየዓብስራ ሙሉጌታ ፣ በኃይሉ ግርማ ፣ እስራኤል እሸቱ እና በረከት ደስታ ሲለውጥ በአንፃሩ ኢትዮጵያ መድን ደግሞ ወላይታRead More →

ያጋሩ

የአምስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ነገ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ የሚውል ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን አቅርበናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ የሦስተኛ የጨዋታ ቀን የመክፈቻ መርሃግብር ባለ ሜዳውን ባህር ዳር ከተማን ከአዲስ አዳጊው ለገጣፎ ለገዳዲ የሚያገናኝ ይሆናል። የኳስ ቁጥጥር ድርሻቸውን ከጨዋታ ጨዋታ እያሳደጉ የሚገኙት ባህርRead More →

ያጋሩ

የአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ወላይታ ድቻ ባለፈው የጨዋታ ሳምንት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ነጥብ ተጋርተው ከወጡበት ስብስብ ላይ ባደረጉት ለውጥ አንተነህ ጉግሳን በደጉ ደበበ ብቻ ሲተኩ በአንፃሩ ኢትዮጵያ መድኖች ደግሞ ለገጣፎ ለገዳዲን ከረታው ስብስብ ሳይለውጡ በዛሬው ጨዋታ ተጠቅመዋል። የጎል ዕድል በመፍጠር ረገድ እጅግ ቀዝቃዛ በነበረውRead More →

ያጋሩ

አራተኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ተሰናድተዋል። ፋሲል ከነማ ከ መቻል በጨዋታ ሳምንቱ ከሚደረጉ ጨዋታዎች የተሻለ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ የምሳ ሰዓት ጨዋታ ጠንካራ የሜዳ ላይ ፉክክርን ያሳየናል ተብሎ ይጠበቃል። በአህጉራዊ ውድድር ምክንያት ሁለት የሊግ መርሃግብራቸው ወደ ሌላ ጊዜ በመዘዋወሩ መነሻነት ከሌሎች ቡድኖች በተለየRead More →

ያጋሩ

ኢትዮጵያ መድን አብሮት ወደ ሊጉ ያደገውን ለገጣፎ ለገዳዲ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን ከመመራት ተነስተው ያሸነፉት ኢትዮጵያ መድኖች በዛሬው ጨዋታ የሁለት ተጫዋቾችን ለውጥ አድርገዋል። በዚህም ተካልኝ ደጀኔን በሳሙኤል ዮሐንስ እንዲሁም ተመስገን ተስፋዬን በባሲሩ ዑመር ተክተው ወደ ሜዳ ገብተዋል። በተቃራኒው የለገጣፎው አሠልጣኝ ጥላሁን ተሾመ ግን ባሳለፍነው ሳምንት ከድሬዳዋRead More →

ያጋሩ

የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ዕለት ጨዋታዎች ነገ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ ፅሁፍ አሰናድተናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ለገጣፎ ለገዳዲ ሁለቱን አዲስ አዳጊዎችን የሚያገነኘው የምሳ ሰዓት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች በተሻለ መነሳሳት ላይ ሆነው የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሆነ ይታመናል። ኢትዮጵያ መድኖች እጅግ አሰቃቂ ከነበረው የመጀመሪያ ጨዋታ ሽንፈት ማግስት በሁለተኛRead More →

ያጋሩ

አስገራሚ ምልሰቶች የነበሩት የአርባምንጭ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ሰባት ግቦች ተቆጥረውበት መድንን ባለድል አድርጓል። በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ አንድ ለምንም የተሸነፈው አርባምንጭ ከተማ ሦስት ነጥብ ካስረከበበት ፍልሚያ ከግማሽ በላይ ለውጦችን አድርጎ ወደ ሜዳ ገብቷል። በዚህም አሸናፊ ፊዳ፣ ሙና በቀለ፣ ቡታቃ ሸመና፣ መላኩ ኤሊያስ፣ አቡበከር ሻሚል እና አህመድRead More →

ያጋሩ