ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮጵያ መድን አብዱልከሪም መሐመድን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካደጉ ሦስት ክለቦች መካከል ቡድኑን በማጠናከር ስራ ላይ ቀዳሚ የሆነው ኢትዮጵያ መድን በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ ይገኛል። ከደቂቃዎች በፊት ደግሞ የመስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሐመድን በእጁ ማስገባቱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የቀድሞ ደቡብ ፖሊስ፣ ሀዋሳRead More →

ያጋሩ

ከደቂቃዎች በፊት ቴዎድሮስ በቀለን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ መድኖች ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። የመጀመሪያው የቡድኑ ፈራሚ አማካዩ ዮናስ ገረመው ነው። ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ መቐለ 70 እንደርታ እና ሲዳማ ቡና ያሳለፈው አማካዩ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በአዳማ ቆይታ ማድረጉ አይዘነጋም። አማካይ ክፍል ላይ ሌላው ቡድኑን የተቀላቀለው ተጫዋቾች ሀብታሙRead More →

ያጋሩ

ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያደጉት ኢትዮጵያ መድኖች የመስመር ተከላካይ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል። ከስድስት ዓመታት በኋላ ወደ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን የተመለሱት ኢትዮጵያ መድኖች ለመጪው የውድድር ዓመት ቡድናቸውን በዝውውሮች እንደሚያጠናክሩ ይጠበቃል። እስካሁን በዋና አሰልጣኝነት መንበር ላይ የሰየሙትን አሰልጣኝ ይፋ ያላደረጉት መድኖች በቀጣይ ቀናት ይህን ውሳኔያቸውን እንደሚያሳውቁ ሲጠበቅ ከዛ ቀደምRead More →

ያጋሩ

👉”እግር ኳስ በቃኝ ፤ አልጫወትም። ብዬ ነበር” 👉”አሠልጣኜ ከሚሰጠኝ ልምምድ በተጨማሪ በግሌ ተጨማሪ የጥንካሬ ልምምዶችን እሰራለው” 👉”እኔ የጉዳቴን ዘመን አጠናቅቄያለው ብዬ ነው የማስበው” 👉”ዘመኑ ከተጋጣሚ ከተከላካዮች ጋር ብቻ ቆመህ የምትጫወትበት አይደለም” 👉”የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ይገባኛል አይገባኝም የሚል ነገር ውስጥ መግባት አልፈልግም” በአሁኑ ሰዓት በሀገራችን ምርጥ ብቃት ላይ ከሚገኙ አጥቂዎች መካከልRead More →

ያጋሩ

“ዝቅ ከማለት ነው ከፍታ የሚገኘው” ቢንያም ካሳሁን “ሁለም በፍቅር በመከባበር የሚሰራ በመሆኑ ውጤታማ አድርጎናል” ያሬድ ዳርዛ ቢኒያም ካሳሁን ይባላል ፤ ትውልዱ ዳንግላ ከተማ ነው። በክልል ፕሮጀክት ውድድር ወቅት ባሳየው ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ከ17 ዓመት በታች አሰልጣኝ ታዲዮስ መልማይነት ኢትዮጵያ ቡናን በመቀላቀል እስከ ተስፋ ቡድን መጫወት ችሏል። ወደRead More →

ያጋሩ

“ወጣት ላይ ያለኝ ዕምነት በፍፁም የሚሸረሸር አይደለም… “እኔ ጩኸቴን የምጨርሰው ልምምድ ሜዳ ነው… “መጨረሻ አካባቢ ፈትኖን ነበር… ህይወቱ በሙሉ ከእግርኳስ ጋር የተቆራኘ ነው። እግርኳስን በጥልቀት ከሚረዱ ወጣት አሰልጣኞች ተርታ ይመደበል። ከተጫዋችንት ጀምሮ እስከ አሰልጣኝነት በዘለቀው ህይወቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስፖርት ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪውን ይዟል። በወጣት የማመን እሳቤ ያለው አሰልጣኝ በፀሎትRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት ሊጠናቀቅ የቀሩት የ3 ሳምንት ጨዋታዎች ብቻ ናቸው። ከየምድቡ አንድ ቡድን ብቻ በሚያልፍበት በዚህ ውድድር ላይ ከሦስቱ ምድቦች ዕድሉ ያላቸው ስምንት ቡድኖች አጠቃላይ የውድድር ዓመት ጉዞ እና ቀጣይ ተስፋዎችን በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዘን በዚህ መልኩ ዳሰናቸዋል። በዚህ ፅሁፍም የምድብ ሐ መሪRead More →

ያጋሩ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር የሚገኘው እና በዛሬው ዕለት ነቀምት ከተማን ላሸነፈው ኢትዮጵያ መድን የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ ከተመሠረተ ረጅም ዓመታትን ያስቅጠረው እና ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳትፎ የነበረው ኢትዮጵያ መድን በዘንድሮው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር በመደልደል ያለፉትን ጊዜያት ወደ ሊጉ ለማደግRead More →

ያጋሩ