ሁለተኛውን የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ የሚያሳልፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰባት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል፡፡ ከፈረሰበት በድጋሚ ከተመሠረተ በኋላ ባሳለፍነው ዓመት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ስር በመደለል ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ከምድቡ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ የፈፀመው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀናት በፊት አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድን በመንበሩ ከሾመ በኋላ ተጫዋቾችን ማስፈረም ጀምሯል፡፡Read More →

ያጋሩ

ከቀናት በፊት የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሶ አንድ አዲስ ተጫዋች ወደ ስብስቡ የቀላቀለው ንግድ ባንክ ዛሬ ደግሞ የአማካዩን ቆይታ ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። የወቅቱ የሊጉ ዋንጫ ባለቤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀናት በፊት የብዙዓየሁ ታደሰ፣ ሰናይት ቦጋለ፣ ብርቱካን ገብረክርስቶስ እና አረጋሽ ካልሳን ውል ለተጨማሪ ዓመት ማራዘሙ ይታወቃል። ለ2015 የሊጉ ውድድር በቀጣዩ ሳምንትRead More →

ያጋሩ

የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ የሆኑት ንግድ ባንኮች የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል ሲያድሱ አንድ ተጫዋቾችም ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2014 የሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ከሆነ በኋላ በሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ላይ ከመካፈሉ በፊት ናርዶስ ጌትነት፣ ብርቄ አማረ፣ መሳይ ተመስገን እና አርየት ኦዶንግ ያስፈረመ ሲሆን በዛሬው ዕለትRead More →

ያጋሩ

10 ሰዓት ላይ ከዋሪየርስ ኩዊን ጋር የሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገውን የንግድ ባንክ አሰላለፍ አግኝተናል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሊጉ አሸናፊ መሆኑን ተከትሎ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ እንደሚካፈል ይታወቃል። ቡድኑም 10 ሰዓት ላይ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከዛንዚባሩ ዋሪየርስRead More →

ያጋሩ

የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ውድድር ለማድረግ ከነገ በስትያ ወደ ዳሬ ሰላም የሚያቀናውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስብስብ ሶከር ኢትዮጵያ አግኝታለች። ለሁለተኛ ጊዜ በሚደረገው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከነገ በስትያ ሀሙስRead More →

ያጋሩ

በሴካፋ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ላይ ተካፋይ የሆነው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በውድድሩ ላይ ጠንካራ ሆኖ ለመገኘት ይረዳው ዘንድ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን ከቀናት በፊት ለአምስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊነት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ ክለቡ የሊጉን ዋንጫ ከፍ በማድረጉ በቀጣዩ ወር ነሀሴ 7 በታንዛኒያRead More →

ያጋሩ

“አንድነታችን እና የቡድን መንፈሳችን ጥሩ ነበር” ሰናይት ቦጋለ “ዓመቱ ደስ የሚል ነበር” እፀገነት ብዙነህ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በሦስት የተለያዩ ከተሞች በአስራ ሦስት ክለቦች መካከል ሲደረግ ሰነባብቶ የመጨረሻ ከተማ በሆነችው አዳማ ከተማ በትናንትናው ዕለት ፍፃሜውን ማግኘት ችሏል፡፡ የዘንድሮውን የውድድር ዓመት ጨምሮ በድምሩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአምስተኛ ጊዜ የሊጉን ዋንጫRead More →

ያጋሩ

ለተከታታይ ሁለተኛ በድምሩ ለስድስተኛ ጊዜ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀችው እና ከንግድ ባንክ ጋር ተከታታይ የሊጉን ዋንጫ ያነሳችው አጥቂዋ ሎዛ አበራ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርጋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በ2004 ጅምሩን ቢያደርግም ከሊጉ ጋር ትውውቅ የጀመረችው 2005 ለሀዋሳ ከተማ በመጫወት ነበር፡፡ ቀስ በቀስ በምታሳየው አስደናቂ አቅምRead More →

ያጋሩ

👉”ተጫዋቾቼ ጀግኖች ናቸው ፤ ትክክለኛ ባለሙያን የሚሰሙ ክለባቸውን የሚያገለግሉ ፣ ለሀገራቸውም ሟች ናቸው።” 👉”ወንዱ ሸራተን ይሸለማል ፤ ሴቱ ላይ ግን ሜዳ ላይ እንኳን 34 ላገባችው ሎዛ አይነገርም።” 👉”እኔ 23 ዓመት የሰራሁ ባለሙያ ነኝ ፤ በማንም ማስፈራራት የምረበሽ ሰው አይደለሁም” 👉”በ11 ዓመታት ውስጥ 5 ዋንጫ ማሳካት የቻለ ጠንካራ ቡድን ነው ያለን”Read More →

ያጋሩ

በአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነበትን ዋንጫ አንስቷል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌድሬሽን ስር የሚደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን በአስራ ሦስት ክለቦች መካከል በየጊዜው ሲቆራረጥ ሰንብቶ በመጨረሻም በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ በሀዋሳ ከተማ ጅምሩን ካደረገ በኋላ በባህርዳር እንዲሁም የሁለተኛው ዙርRead More →

ያጋሩ