የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊጉ የምድብ “ሀ” ተካፋዩ ክለብ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል። በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ሀ” ተወዳዳሪ…
ሀምበርቾ

የሀምበርቾ ጉዳይ ቁርጡ የለየለት ሆኗል
በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ የሆነው ሀምበርቾ ቀጣይ ዕጣ ፈንታው ቁርጡ የለየለት መሆኑ ታውቋል። በ2016 የውድድር ዘመን በታሪኩ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በሊጉ መሰንበቱን አረጋግጧል
ወልቂጤ ከተማ በሁለቱም አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀምበሪቾን 2ለ0 በመርታት በፕሪምየር ሊጉ መቆየታቸውን አረጋግጠዋል። በሊጉ የ28ኛ ሳምንት…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከ3 ጨዋታዎች በኋላ ድል ሲያደርግ ሀምበርቾ 21ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከዕረፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ግርጌ ላይ የሚገኘውን ሀምበርቾ 2-0 ረቷል። ሊጉ…

መረጃዎች | 109ኛ የጨዋታ ቀን
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ መርሀ-ግብሮቹን አስመልክተን ያነሳናቸው ነጥቦች እንደሚከተለው…

ፌዴሬሽኑ ሀምበርቾ ላይ ከባድ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሀምበርቾ በተጫዋቾቹ ላይ ከፍተኛ በደል የፈፀመ ክለብ ነው በማለት ለሌሎች ክለቦች የሚያስተምር ቅጣትን…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል
በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…