ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው 14ኛ ሳምንት ነገም ሲቀጥል በነገው ዕለት የሚካሄዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች…
ሀምበርቾ

ሦስት የሀገራችን ክለቦች ወደ ደቡብ አፍሪካ እና ዱባይ ለማምራት እንቅስቃሴ ላይ ናቸው
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ሦስት ክለቦች ለጉብኝት የወዳጅነት ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዘገቡ
የቢንያም ፍቅሬ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ከሆሳዕና ጋር አቻ…

መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን
13ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ በጨዋታዎቹ ላይ ያተኮሩ መረጃዎች ቀጥለው ቀርበዋል። ወላይታ…

ሪፖርት | ሀምበርቾ በፕሪምየር ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል
በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡናን የገጠሙት ሀምበርቾዎች በበረከት ወንድሙ ግቦች 2-0 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን አሳክተዋል።…

መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ሊጉ ዳግም በቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሚያገኝበት ዕለት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀምበርቾ 0-3 ሻሸመኔ ከተማ
“የዛሬው ጠንካራ ጎናችን የማሸነፍ ፍላጎታችን ነበር” አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ “በብዙ መልክ ተጎድተናል” አሰልጣኝ መላኩ ከበደ ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ለይ የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበርቾን 3-0 በሆነ ውጤት በመርታት ከአስር…

መረጃዎች| 45ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይገባደዳሉ። የሣምንቱን ትልቅ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ድረስ ድል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 0-0 ሀምበርቾ
“ለተመልካች ምቾት የሚሰጥ ጨዋታ አይደለም” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “አንድም ነጥብ ቢሆን ቡድንህን ያነሳሳል” አሰልጣኝ ብሩክ ሲሳይ…