“ለቡድኑ ምንም የማይጠቅም ስራ የሚሰሩ ተጫዋቾችን እኔ አልደግፍም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እግር ኳስ ነው በቁጥር ብትበልጥም…
ሀምበርቾ

ሪፖርት | ሀምበሪቾ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ ፉክክር የተደረገበት የሀምበሪቾ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከድል የራቁት…

መረጃዎች| 14ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-2 ሀምበርቾ
“ጎሎችን ማግባት በምንችልበት ሰዓት ትንሽ ስለ ዘገየን አቻ ወጥተናል” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ለእኛ አንድ ነጥቡ መጥፎ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሀምበርቾ ነጥብ ተጋርተዋል
አራት ግቦች የተቆጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

መረጃዎች| 12ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ…

የአሰልጣኞች አሰልጣኝ | ሀምበሪቾ ዱራሜ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያገኘነውን ያለ መጠቀም ችግር ዛሬም አይተናል” አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ “ብዙ ኳሶችን ስተናል ፣ ነገር ግን ተመጣጣኝ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀምበሪቾ ዱራሜን ረቷል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፈረሠኞቹ በአቤል ያለው እና አማኑኤል ኤርቦ ግቦች ሀምበሪቾ ዱራሜን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በዕለቱ…

መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…