ለቀጣይ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በሀዋሳ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ባህር ዳር ከተማዎች በፍቅረሚካኤል ዓለሙ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን 1ለዐ በመርታት ከመሪው ያላቸውን ርቀት ማጥበብ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ
ነብሮቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያፋልመው መርሐ-ግብር የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰላሣ ነጥቦች 4ኛ ደረጃ የተቀመጠው ባህርዳር ከተማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያይተዋል
በመጀመሪያዎቹ አምስት ደቂቃዎች የተቆጠሩ ግቦች ለሲዳማ ቡና እና ለሀዲያ ሆሳዕና አንድ አንድ ነጥብ አጋርተዋል። ሲዳማ ቡና…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና
ሁለተኛውን ዙር በአቻ ውጤት የጀመሩት ቡድኖች የሚያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ መርሃግብር ነው። ከወልዋሎ ጋር ነጥብ በመጋራት የመጀመርያውን…

ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በሙከራዎች ረገድ ፍፁም ደካማ የነበረው የሐይቆቹ እና ነብሮቹ የዙሩ ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል። በፌደራል ዳኛ…

መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዕረፍት መልስ በነገው ዕለት ይጀመራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ የሆነውን ሐይቆቹ እና ነብሮቹን የሚያገናኘውን…

ቢጫዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው ለማስፈረም ተቃርበዋል
የመስመር ተከላካዩ ከዓመታት ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ወልዋሎ ተመልሶ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል…

ነብሮቹ ከከፍተኛ ሊግ አንድ ተጫዋች አግኝተዋል
ሀድያ ሆሳዕናዎች አንድ አማካይ ተጫዋች ከከፍተኛ ሊግ ማግኘታቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመሩ በዘንድሮው የመጀመርያው ዙር…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፏል
ነብሮቹ በሄኖክ አርፊጮ የቅጣት ምት ጎል ፈረሰኞቹን 1ለ0 አሸንፈዋል። ሀዲያ ሆሳዕናዎች በ18ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ ጋር…