ቀዝቃዛ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በ11ኛ ሣምንት ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና…
ሀዲያ ሆሳዕና
መረጃዎች| 42ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ፤ የሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሳዕና 0-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“በሠራነው ስራ በቂ ነገር አግኝተናል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “የተሻለ ነገር ለማድረግ ነበር ምንም አልተሳካም” አሰልጣኝ ዘሪሁን…
ሪፖርት | ነብሮቹ እና ፈረሠኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ የተደረገው የሀዲያ ሆሳዕና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ እና ጊዮርጊስ…
መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተንላችኋል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ ከመሪዎቹ ተርታ የሚገኙት መቻሎችና…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
“በተጋጣሚያችን እንቅስቃሴ ልክ ነው እኛም ተዘጋጅተን የመጣነው” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “በጥድፊያ ከዚህ በፊትም አላገባንም አሁንም የሚመጣ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ተከታታይ ድል ተቀዳጅተዋል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማ ከተማን የገጠሙት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሠመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ድል አሳክተዋል።…
መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሳምንታት በኋላ ሲመለስ የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | በጎል በተንበሸበሸው የጨዋታ ቀን የጦና ንቦቹ እና ፈረሰኞቹ ድል አድርገዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ዛሬም ቀጥሎ ሲውል ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ የ 5ለ2 ድል…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ነገም ሲቀጥል አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አራት የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች…