የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ነገም ሲቀጥል አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አራት የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | ከቤራዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድላቸው አስመዝግቧል። ሀድያዎች አቻ ከተለያየው ስብስብ…

ሪፖርት | ሀዲያ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ በሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ መድን መካከል የተደረገው የዕለቱ ብቸኛ መርሐግብር 1-1 ተጠናቋል። ምሽት 12…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ የሸገር ደርቢ ላልተወሰነ ጊዜ ቢራዘምም ቀሪውን አንድ ጨዋታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀምበርቾ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
“ለቡድኑ ምንም የማይጠቅም ስራ የሚሰሩ ተጫዋቾችን እኔ አልደግፍም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ “እግር ኳስ ነው በቁጥር ብትበልጥም…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ እና ሀዲያ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ ፉክክር የተደረገበት የሀምበሪቾ እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከድል የራቁት…

መረጃዎች| 14ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሰዕና 0-0 ወልቂጤ ከተማ
“ውጤቱ አስፈላጊ ስለነበረ ለመሸናነፍ የነበረው ነገር ጥሩ ነው ፣ ያሰብነው ግን አላሳካንም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ጫና…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ያለ ግብ ተጠናቋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሁለቱን ድል…