የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሪፖርት | ነብሮቹ ጣፋጭ ድል ከለገጣፎ ለገዳዲ አግኝተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ ፍልሚያ በ99ኛው ደቂቃ በተቆጠረ ግብ ሀዲያ ሆሳዕናን አሸናፊ አድርጓል። የባህር ዳር ቆይታቸውን በድል…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና የባህር ዳር ቆይታውን በድል አጠናቋል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ወላይታ ድቻን በማነሸፍ ሦስተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሁለቱም…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የባህር ዳር ከተማ መደበኛ የአምስት የጨዋታ ሳምንታት መርሃግብር ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝባቸው ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ የነበረው የአርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ፍልሚያ ያለ…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዲያ ሀሳዕና የምሳ ሰዓቱ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
የሦስተኛ ጨዋታ ሳምንት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት የመጀመሪያ በነበረው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት…

መረጃዎች | 12ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛው የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚያስተናግዳቸው ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | ነብሮቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ድል አግኝተዋል
በሁለተኛው አጋማሽ ከፍተኛ መሻሻል ያሳዩት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በድንቅ ሁኔታ በተቆጠሩት አራት ግቦቻቸው ታግዘው ከሲዳማ ቡና ሦስት…