ከሰሞኑ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር በመከወን እና የነባሮችን ኮንትራት በማደስ ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሁለት ተጨማሪ ነባር…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
ነብሮቹ በስብስባቸው የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቀጣዩ የውድድር ዘመን ላይ ጠንክሮ…

ሀድያ ሆሳዕና የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
ሁለት የውድድር ዓመታትን በመከላከያ ያሳለፈው የመሰመር አጥቂ ሀዲያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀጣዩ ዓመት…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል፡፡ ከሰሞኑ አሰልጣኙን ይፋ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው ሀድያ ሆሳዕና…

ሀድያ ሆሳዕና በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ዙርያ ውሳኔ አሳልፏል
በቅርቡ የመልቀቂያ ጥያቄ ባቀረቡት አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ዙርያ የክለቡ ሥራ አመራር ቦርድ ከውሳኔ ደርሷል። ያለፈውን የውድድር…

አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ለመለያየት የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
ከነገ ጀምሮ በረዳት አሰልጣኙ ያሬድ ገመቹ መሪነት ወደ ዝውውር ለመግባት በዛሬው ዕለት በቦርድ ስብሰባ ውሳኔን ያሳለፈው…

የሊጉ አክሲዮን ማህበር ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ተላልፎለታል
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ምድብ ችሎት ለሊጉ አክስዮን ማህበር በሀዲያ ሆሳዕና ጉዳይ የትዕዛዝ ውሳኔ…

ሀዲያ ሆሳዕና በሰባት ተጫዋቾች በቀረበበት ክስ የፍርድ ውሳኔ ተሰጠበት
ለወራት በመደበኛ ፍርድ ቤት ሲታይ የቆየው የሀድያ ሆሳዕና እና የሰባት ተጫዋቾች ክስ ጉዳይ በመጨረሻም ውሳኔ አግኝቷል።…

ሀዲያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት
ሀዲያ ሆሳዕና ከዚህ ቀደም በይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ የተሰጠበትን ውሳኔ ተግባራዊ አላደረገም በሚል የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ባሳለፍነው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ወላይታ ድቻ
ከጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር በኋላ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…