ዱላ ሙላቱ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ። ከዚህ ቀደም በሀዲያ ሆሳዕና መጫወት የቻለው. ፈጣኑ የመስመር ተጫዋች ቡድኑ በ2008…
ሀዲያ ሆሳዕና
ሀድያ ሆሳዕና ሁለት የውጪ ዜጋ ተከላካዮችን አስፈረመ
በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ዝውውሮችን ከፈፀሙ በኋላ ከነባሮቹ ጋር በማቀናጀት ያለፉትን ሳምንታት በሆሳዕና ከተማ ቅድመ…
የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ፀኃፊ የሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሆኑ
ዶክተር ኢያሱ መርሐፅድቅ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ረዳት በመሆን ተሹመዋል፡፡ ዶ/ር ኢያሱ በ1990ዎቹ አጋማሽ በኢትዮጵያ እግር ኳስ…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከዳዋ ሆቴሳ ጋር…
በዛሬው የ”ዘመናችን ከዋክብት” ገፅ ላይ ፈጣኑን አጥቂ ዳዋ ሆቴሳን እንግዳ አድርገነዋል። በምዕራብ ጉጂ ቀርጫ ከተማ ተወልዶ…
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ስንታየው ታምራት እና በረከት ወልደዮሐንስ ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ በረከት ወልደዮሐንስ አርባምንጭ ከተማን ለቆ በተሰረዘው…
የሀዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ቅሬታ…
ባለፈው ዓመት ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ቆይታ የነበራቸው ተጫዋቾች ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ቅሬታቸውን አሰሙ። ተጫዋቾቹ ለሶከር ኢትዮጵያ…
ለሀዲያ ሆሳዕና ለመፈረም ተስማምቶ የነበረው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን ዛሬ አራዘመ
ትናንትት ወደ ሆሳዕና ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ በሲዳማ ቡና ውሉን አራዝሟል፡፡ ደቡብ ፖሊስን…
ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ሀዲያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ተስማሙ
ግብ ጠባቂው መሳይ አያኖ እና አማካዩ ብሩክ ቃልቦሬ ወደ ሀድያ ሆሳዕና ለማምራት ከስምነት ደርሰዋል፡፡ የቀድሞው አርባምንጭ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ የአዳማ ከተማ ተጫዋቾችን ማሰባሰቡን በመቀጠል አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ እና ግብ ጠባቂው ደረጄ ዓለሙን…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ምኞት ደበበ፣ አበበ ጥላሁን እና አማኑኤል ጎበናን በማስፈረም ተስማማ፡፡…