ማክሰኞ የካቲት 3 ቀን 2012 HT’ ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ – 26′ ደጉ ደበበ ቅያሪዎች…
ሀዲያ ሆሳዕና
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ
በነገው ዕለት የሚካሄደው ቀጣይ የ13ኛ ሳምንት ብቸኛ መርሐግብር የሆነውና ሜዳው በመቀጣቱ ሳቢያ ከሜዳው ውጭ የሚጫወተው ሀዲያ…
Continue Readingሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያየው ሀዲያ ሆሳዕና ፀጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ክለቡ የአሰልጣኝ ቡድን…
“ወደ ክለቡ ተመልሶ የመስራት ወኔ የለኝም፤ ፍላጎቴ ሞቷል” አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ
ከክለቡ የእግድ ደብዳቤ የደረሳቸው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር መለየታቸውን ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ…
ሀዲያ ሆሳዕና ቅጣት ተጣለበት
የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በሀዲያ ሆሳዕና ላይ ቅጣት መጣሉን ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ይጠቁማል፡፡ በአስራ ሁለተኛው ሳምንት…
ሀዲያ ሆሳዕና በህክምና ባለሙያው እና ቴክኒክ ዳይሬክተሩ እየተመራ ወላይታ ድቻን ይገጥማል
ትናንት የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ጨምሮ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኝ ከኃላፊነት ያገደው ሀዲያ ሆሳዕና በዚህ ሳምንት…
ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አገደ
በፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቹን ከኃላፊነት አግዷል። ባለፈው ዓመት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሰበታ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ውበቱ አባተ…
ሪፖርት | ፍፁም ገብረማርያም ለሰበታ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው…
ሰበታ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ጥር 25 ቀን 2012 FT’ ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዲያ ሆሳዕና 7′ ባኑ ዲያዋራ 81′ ፍጹም…
Continue Reading