በአህጉራዊ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይጀምራል፤ ሁለቱን የነገ…
ሀዲያ ሆሳዕና

ሀዲያ ሆሳዕና ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ሀድያ ሆሳዕና በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሎ የነበረው ማሊያዊ አማካይ ለክለቡ ጨዋታ ሳያደርግ በስምምነት ከክለቡ ጋር ተለያይቷል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
”በአሳማኝ ሁኔታ ጨዋታውን አሸንፈናል ብዬ አስባለሁ።” አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ”ተጋጣሚያችን በጣም ተረጋግቶ ኳስ ይዞ ነው የሚጫወተው…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
በምሽቱ መርሃግብር ባህር ዳር ከተማ በፍጹም ዓለሙ እና መሳይ አገኘሁ ጎሎች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ0 ረቷል። ባህር…

መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን
የ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ በዕለቱ የሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…

ብሩክ ማርቆስ ከግብፅ ክለብ ጥያቄ ቀርቦለታል
እጅግ ፈጣን አድገትን እያሳየ የሚገኘው አማካዩ ብሩክ ማርቆስ ከግብፅ ክለብ ጥያቄ እንዳቀረበለት ሶከር ኢትዮጵያ መረጃውን አግኝታለች።…

ሪፖርት | ነብሮቹ በመጀመሪያው ጨዋታ ድል ተቀዳጅተዋል
የውድድር ዓመቱ መክፈቻ ጨዋታ በሀዲያ ሆሳዕና አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ሄኖክ አርፊጮ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል። በበርከት…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ሀዲያ ሆሳዕና አራቱን አምበሎች አሳውቋል
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕናን በአምበልነት የሚያገለግሉ አራት ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ መሪነት…

ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞ ግብ ጠባቂውን የግሉ አድርጓል
ነብሮቹ ሁለት የቀድሞ ግብ ጠባቂዎችን ከተመለከቱ በኋላ በመጨረሻም አንዱን የስብስባቸው አካል አድርገዋል። በዝውውሩ ላይ ዘግየት ያለን…