ሪፖርት | ወላይታ ድቻዎች ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል

የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በነበረው ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ሀዲያ ሆሳዕናን 2-1 በመርታት ከአራት ጨዋታዎች በኋላ…

መረጃዎች | 110ኛ የጨዋታ ቀን

የ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚከናወኑ ሁለት የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮች መቋጫውን ያገኛል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊጉ ከመቋረጡ አስቀድሞ የተካሄደው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ባለድል አድርጎ ተገባዷል። ሀድያ…

መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀምበርቾ ተከታታይ ሁለት ድሎች አሳክተው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከዋንጫ ፉክክር ወደኋላ ቀርተዋል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

መረጃዎች| 101ኛ የጨዋታ ቀን

በዋንጫ ፉክክሩ ለመቆየት የሞት ሽረት ትግል ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ‘ጦሩ’ ከኃይቆቹ ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ መርሀ-ግብርን ጨምሮ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ሻሸመኔ ከተማን ረቷል

ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሻሸመኔ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በመርታት ከሦስት ጨዋታዎች በኃላ ዳግም ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። ሻሸመኔ…

መረጃዎች| 98ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ የመገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። ሻሸመኔ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ተመሳሳይ የጨዋታ መንገድ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…

መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…