ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ሳቢ ግቦች አቻ…

መረጃዎች | 54ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በተስተካካይነት የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡናን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። 13 የጨዋታ ሳምንታትን…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረሟል

በዝውውር ፍፃሜው ዕለት ሲዳማ ቡና ከሀገር ውስጥ ተከላካይ ከሀገር ውጪ ደግሞ አጥቂ ማስፈረም ችሏል። በአሰልጣኝ ሥዩም…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ሲዳማ ፍፁም ተቃራኒ በነበሩ አጋማሾች ነጥብ ተጋርተዋል

ማራኪ ፉክክር ያስመለከተን የምሽቱ የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 3-3 በሆነ የአቻ…

መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን

የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ባህር ዳር ከተማ

👉 “ውጤቱ እንደ ጥረታችን ተጋርተን መውጣታችን የሚያስከፋ አይደለም ፤ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ” ሥዩም ከበደ 👉”ውጤቱን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ባለቀ ደቂቃ በተቆጠረባቸው ጎል ነጥብ ተጋርተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በዱሬሳ ሹቢሳ ጎል ሲመራ ቢቆይም ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ በአበባየሁ ዮሐንስ…

መረጃዎች | 44ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-4 ፋሲል ከነማ

👉”ተጫዋቾቻንን በጣም ጥሩ ነበሩ ፤ ማሸነፍ አይበዛባቸውም” ኃይሉ ነጋሽ 👉”ጨዋታው ከጅምሩ በዚህ መልክ ያቀድነው አይደለም” ሥዩም…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን ረቷል

ዐፄዎቹ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኙበትን ውጤት ሲዳማ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ምሽት 01፡00…