ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ዘንድሮ ከቀደመው ጊዜያት ተዳክሞ የቀረበው ቡድናቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ሥራዎችን እየሰሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የተከላካይ…

ሲዳማ ቡና ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ከሁለት ቀናት በፊት ቡድኑን ለማጠናከር ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ ያለው ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ…

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

በዘንድሮ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ ሲፎካከር የነበረው ሲዳማ ቡና በቀጣይ ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር ገበያው…

“እኔ ሁሌም ሥራ ላይ ነኝ” ኦኪኪ አፎላቢ

የሲዳማ ቡናን ደካማ የውድድር ዓመት ጉዞ መቀልበስ ከቻሉ ዋና ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ኦኪኪ አፎላቢ ጋር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 4-1 ጅማ አባጅፋር

አምስት ግቦች ከተስተናገዱበት ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ገብረመድኅን ኃይሌ – ሲዳማ ቡና ስለ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባ ጅፋር

ሦስተኛውን ወራጅ ቡድን ሊጠቁም የሚችለውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ይህ ጨዋታ ለጅማ አባ ጅፋር የመርሐ ግብር ማሟያ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

በሊጉ ለመቆየት እየታተሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመሳተፍ እየተፋለሙ ከሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያደርጉትን የነገ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ የሚያተኩረው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። በነገው ዕለት የሚከናወነው የሮድዋ ደርቢ ጠንከር ያለ ፉክክርን…

ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/sidama-bunna-fasil-kenema-2021-04-18/” width=”100%” height=”2000″]

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ

የ19ኛው ሳምንት የማሳረጊያ ቀን ቀዳሚ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታች እና የላይኛው ፉክክር…