ሪፖርት | የዜናው ፈረደ ማራኪ ጎል ለባህርዳር ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኘች

ጥሩ የጨዋታ እንቅስቃሴ ከማራኪ ጎል ጋር ያስመለከተን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ በባህርዳር ዓለም አቀፍ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሌላኛው የባህር ዳር እና ሲዳማ የ18ኛ ሳምንት መርሀ ግብር  ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች…. በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ በገለልተኛ ሜዳ (አዲስአበባ ስታዲየም) ላይ ሲዳማ ቡናን…

ሪፖርት | የወላይታ ድቻ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መርሃ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ የሆነው የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ድቻ…

ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ መጋቢት 16 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ 2′ ግርማ በቀለ 30′ አላዛር…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

በገለልተኛ ሜዳ በሚደረገው የሲዳማ እና ድቻ ጨዋታ ዙሪያ የሚያተኩረው ዳሰሳችንን እንሆ… ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ድቻ…

Continue Reading

የዲሲፕሊን ኮሚቴ በረከት ሳሙኤል ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

በተስተካካይ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከሲዳማ ቡና ባካሄዱት ጨዋታ የውድድር ታዛቢው ባቀረቡት ሪፖርት መነሻነት ያልተገባ ድርጊት…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከሲዳማ…

ሲዳማ ቡና ቅሬታ አቀረበ

ሲዳማ ቡና የህዳሴው ግድብ ዋንጫ ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ ውድድሩ እንደተቋረጠ የተገለፀበት መንገድ ክለቡን ለከፍተኛ ኪሳራ የዳረገ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና

ድሬዳዋ ላይ ከተደረገው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች የሰጡትን አስተያየት እነሆ! ” የመጣነው ማሸነፍ ፈልገን ነው፤ ማሸነፋችንም ይገባናል…