ምሽት ላይ የተካሄደው እና የዋንጫ ፉክክሩን የሚወስነው ጨዋታ መቻልን ባለ ድል አድርጎ መቻል የመሪውን ኮቴ እግር…
ሲዳማ ቡና

መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከ3 ጨዋታዎች በኋላ ድል ሲያደርግ ሀምበርቾ 21ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል
በምሽቱ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከዕረፍት መልስ ባስቆጠራቸው ሁለት ግቦች ግርጌ ላይ የሚገኘውን ሀምበርቾ 2-0 ረቷል። ሊጉ…

መረጃዎች | 109ኛ የጨዋታ ቀን
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል፤ መርሀ-ግብሮቹን አስመልክተን ያነሳናቸው ነጥቦች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተካሄደው የምሽቱ ጨዋታ ፈረሰኞቹን ከሰባት ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ሲመልስ ሲዳማ ቡናዎች ተከታታይ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስዷል
በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2-1 በመርታት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል። አሰልጣኝ…

መረጃዎች| 102ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና በሰባት ነጥቦች ቢራራቁም…

ሪፖርት | ሮድዋ ደርቢ አቻ ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው ተጠባቂው የሀዋሳ ከተማ እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በተጠባቂው የሮዱዋ ደርቢ…

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
የሃያ አራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በዕለቱ የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው…