በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ሊጉ ዳግም በቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሚያገኝበት ዕለት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ…
ሲዳማ ቡና
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ሲዳማ ቡና
“ከወትሮው በተለየ በከፍተኛ ሁኔታ የማጥቃት ጫና ነበረን” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው “ውጤቱ ጨዋታውን አይገልጸውም” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል አሳክቷል
በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡና ባህር ዳር ከተማን 2ለ0 መርታት ችሏል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ እና…
መረጃዎች| 42ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ፤ የሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ
“ፍፁም ለግብ የቀረቡ ኳሶችን የመፍጠር አቅማችን ደካማ ነው” አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው “አንዳንዴ እንደዚህ ይሆናል ብትጫወትም ዕድለኝነትን…
ሪፖርት | እጅግ ቀዝቃዛው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ለተመልካች ሳቢ ያልነበረው የሲዳማ ቡና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
10ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የሊጉ መርሃግብር የመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በዚህ መልኩ ቀርበዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-1 ሲዳማ ቡና
“ምንም ልትገልፀው አትችልም በጣም ከባድ ነው” አሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ “በሚገባ ሰርተን መጥተናል ያ በመሆኑ ውጤታማ መሆን…
ሪፖርት | አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው በመጀመሪያ ጨዋታቸው ድል ቀንቷቸዋል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል።…
መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሳምንታት በኋላ ሲመለስ የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን…