ባህርዳር ከተማ በመርሐ-ግብር ሽግሽጉ ዙሪያ ቅሬታ አሰምቷል

ዛሬ ከኢትዮጵያ መድን ጋር የሚጫወተው ባህር ዳር ከተማ አግባብ በሌለው ምክንያት ጨዋታው እንዲራዘም ተደርጓል በሚል ቅሬታ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ባህርዳር ከተማ

ኢትዮጵያ መድን እና ባህርዳር ከተማ የሚያፋልመው በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለው ጨዋታ የሊጉን ተከታታዮች ሁሉ ትኩረት…

ሚሊዮን ሰለሞን ከክለቡ ጋር አይገኝም

ኢትዮጵያ መድን በተከላካዩ ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባሳለፍነው ዓመት የዝውውር መስኮቱ አጋማሽ ላይ ከሀዋሳ ከተማ የስድስት ወር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በድል ጎዳናው ቀጥሏል

የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 አሸንፎ ተከታታይ ሦስተኛ ድል በማስመዝገብ ልዩነቱን ወደ 11 ነጥቦች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወሳኝ ድል አሳክቷል

በመሐመድ አበራ ሁለት ጎሎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን የረቱት ኢትዮጵያ መድኖች ሊጉን በአስራ አንድ ነጥብ ልዮነት እንዲመሩ አስችሏቸዋል።…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን

ወደ ስጋት ቀጠናው የቀረበው ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና በሰንጠረዡ አናት በምቾት የተደላደለው ኢትዮጵያ መድን የሚያደርጉት ጨዋታ ከዚህ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን አጠናክረዋል

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን አዳማ ከተማን 3ለ1 በማሸነፍ 14ኛ የውድድር ዘመን ድሉን ሲያሳካ ሊጉንም በዘጠኝ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ አዳማ ከተማ

በሁለት የተለያዩ ፅንፎች ባሉ ፎክክሮች ውስጥ የሚገኙ ክለቦችን የሚያፋልመው ጨዋታ ለቡድኖች ካለው አስፈላጊነት አንፃር ብርቱ ፍልሚያ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

የሊጉ ራስ ላይ እና ግርጌ ላይ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ መድን

በሊጉ ግርጌ እና አናት በመቀመጥ በሁለት የተለያየ መንገድ በመጓዝ ላይ የሚገኙ ቡድኖች የሚያገናኘው ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ…