በከፍተኛ ሊጉ ክለብ ጅማ አባጅፋር የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ፈራሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ መድን

መረጃዎች | 62ኛ የጨዋታ ቀን
እድሳት በተደረገለት ድሬዳዋ ስታዲየም የሚካሄደው የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀምራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ ጨዋታዎች…

ሚሊዮን ሠለሞን ወደ አዲስ ክለብ አመራ
ከስድስት ወራት በፊት ሀዋሳን የተቀላቀለው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ መድን ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን 3ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
የአራተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፤ የሩብ ፍፃሜው የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር እና አራት ጎሎችን ያስመለከተን የአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል።…

መረጃዎች | 58ኛ የጨዋታ ቀን
የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። አዳማ…

ሪፖርት | የሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ደካማ ፉክክር የተስተናገደበት የኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ መድን በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ መድን ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
ያለፉትን አምስት ወራት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ ያደረገው ናይጄሪያዊ አጥቂ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ስኬታማ ከነበረው…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ…