ኢትዮጵያ ቡና ስድስተኛ ድል ፣ ኢትዮጵያ መድን ሰባተኛ ሽንፈት ባገኙበት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ሀትሪክ ታግዘው…
ኢትዮጵያ መድን

መረጃዎች | 51ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ቀጥሎ ይካሄዳል፤ በሁለተኛው የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠብቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ባህር ዳር ከተማን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን እና ሻሸመኔ ከተማ መካከል ተከናውኖ 1ለ1 ከተቋጨ በኋላ የኢትዮጵያ መድኑ አሰልጣኝ…

ሪፖርት | መድን እና ሻሸመኔ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ መድን እና በሻሸመኔ ከተማ መካከል የተደረገው የሣምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። ዛሬ በተጀመረው 12ኛ ሣምንት…

መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ12ኛ የጨዋታ ሳምንት ሲመለሰ የነገዎቹን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4-1 ኢትዮጵያ መድን
ንግድ ባንኮች ኢትዮጵያ መድንን 4ለ1 በመርታት መሪነታቸውን ካጠናከሩበት ጨዋታ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ ከአሰልጣኞች ጋር ቆይታ አድርጋለች።…

ሪፖርት | ማራኪው ጨዋታ በንግድ ባንክ አሸናፊነት ተጠናቋል
እጅግ አስገራሚ የሜዳ ላይ ፉክክርን በተመለከትንበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከዕረፍት በኋላ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን…

መረጃዎች| 44ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
“ከፍተኛ ትግል አድርገን ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ችለናል” አሰልጣኝ አስራት አባተ “ሽንፈት ላይ ስትሆን ሁልጊዜ በጣም ስህተቶች…