ለተመልካች ማራኪ የሆነ ፉክክር የተደረገበት የ21ኛ ሳምንት ተጠባቂው የባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 2-2…
ኢትዮጵያ መድን

መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…

ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር በታየበት ጨዋታ መድን እና ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለተ ፋሲካ የተደረገው የኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በድንቅ የሜዳ ላይ ፉክክር በአራት ግቦች ታጅቦ…

መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በዕለተ ፋሲካ የሚደረጉ የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በለገጣፎ ላይ የጎል ናዳ አዝንቧል
ኢትዮጵያ መድን ለገጣፎ ለገዳዲን 7-1 በመርታት ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ ሦስት ቀንሷል። ኢትዮጵያ መድን ከአርባምንጩ…

መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ተቃኝተዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ተጠባቂውን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊሶች በተጠባቂው ጨዋታ ተከታያቸውን ኢትዮጵያ መድን በማሸነፍ መሪነቱን አስፍተዋል። በ15ኛው ሳምንት ቡድኖቹ ከተጠቀሙት ቋሚ አሰላለፍ…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድን
በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ በተከታታይ የተቀመጡትን ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ቃኝተነዋል። በሁለት ነጥብ እና በአንድ ደረጃ…