ኢትዮጵያ መድን ጨዋታው ሊገባደድ ደቂቃዎች ሲቀሩት ያሬድ ዳርዛ ባስቆጠራት ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…
ኢትዮጵያ መድን

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሀዋሳ ከተማ
👉”ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር ፤ ነገርግን አለመሸነፍም አንድ ትልቅ ነገር ነው” ገብረመድህን ኃይሌ 👉”ጥሩ ፉክክር የታየበት…

ሪፖርት | የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተደምድሟል
በኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ መካከል የተደረገው ፍልምያ ያለ ግብ ተጠናቋል። በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
“ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ታግለናል ፤ የድካማችንን ዋጋም አግኝተናል” ዮርዳዮስ ዓባይ “ከጨዋታው አቻ ይገባን ነበር”…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ በመድን ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ ደቂቃ ጎሎች በውድድር ዓመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኘበትን ውጤት ኢትዮጵያ መድን ላይ…

መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ ጥሩ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አስቀጥሏል
ሲዳማ እና መድንን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ የመጀመሪያውን አጋማሽ በልዩ ሁኔታ በጨረሱት ኢትዮጵያ መድኖች 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ከመጫወቻ ሜዳ ምቹነት ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራት መርሐ-ግብሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፈው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

በሊጉ ጅማሮ በርካቶች ዐይን ውስጥ ከገቡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው ባሲሩ ኦማር ጋር የተደረገ ቆይታ…
👉”የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ሊግ ነው። እንደ ፔፕ፣ ክሎፕ እና ቬንገር የኳስ ቅብብል ላይ ትኩረት የሚያደርጉ…