የግብ ዘቡ አዲስ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል

በቅርቡ ከሲዳማ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው መክብብ ደገፉ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። ላለፉት ሦስት ዓመት…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች መሪነታቸውን ያጠናከሩበትን ድል አስመዝግበዋል

ኢትዮጵያ መድንን ከ ድሬዳዋ ከተማ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ የመዝጊያ መርሃግብር በመሐመድ አበራ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ መድንን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ

ኢትዮጵያ መድን እና ድሬዳዋ ከተማ በ25 ቀናት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ የሚያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ መርሐ-ግብር በሊጉ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የሊጉን መሪ አሸንፈዋል

የፀጋዬ ብርሃኑ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድን በሁለተኛው ዙር የመክፈቻ ጨዋታ 1ለ0…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

በ3ኛ ቀን የ20ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር የሚገናኙት ዐፄዎቹ እና አዞዎቹ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከተከታታይ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ

በመሪነቱ ለመደላደል ወደ ሜዳ የሚገባው መድን እና ወላይታ ድቻ የሚያደርጉት ጨዋታ ከሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብሮች አንዱ ነው።…

ዐበይት ጉዳዮች 5 | የማይቀመሰው የመድን ጥምረት!

በግማሹ የውድድር ዓመት ምርጡ ውህደት የነበረው የኋላ ጥምረት… በጥምረት ረገድ እንደ የኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ክፍል ውጤታማ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል

ኢትዮጵያ መድኖች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በመጀመሪያው ዙር ከተከታያቸው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል

የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…

መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን

የ18ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ ከአቻ…