ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…
ኢትዮጵያ መድን

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ወደ መሪዎቹ ጎራ የተቀላቀለበት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የ9፡00 ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ስሑል ሽረን ማሸነፍ ችሏል። ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 49ኛ የጨዋታ ቀን
የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ጨምሮ በገና ዋዜማ የሚካሄዱ የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮጵያ…

ተክለማርያም ሻንቆ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል
በሀገረ አሜሪካ የሚገኘው የግብ ዘቡ ወደ ስፍራው ስላቀናበት ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከሕዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ…

ተክለማርያም ሻንቆ ከክለቡ ጋር አይገኝም
ኢትዮጵያ መድን በግብ ጠባቂው ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ክለቡን በማገልገል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የመቻል እና መድን ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኞች የድህረ ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል።…

ሪፖርት | የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የመቻል እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቻሎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድል ከተቀናጀው…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
ተጠባቂው የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ጨምሮ ስሑል ሽረ እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጓቸው የጨዋታ ሳምንቱ…

ሪፖርት | ንግድ ባንክ እና መድን አቻ ተለያይተዋል
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ኢትዮጵያ መድንን ያገናኘው ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
በሰንጠረዡ የላይኛው ክፍል ለውጦች ሊያመጡ የሚችሉ እና ጠንካራ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚገመቱ የ9ኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎች…