በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።…
ኢትዮጵያ መድን

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
በ7ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። መቻል ከ አዳማ ከተማ አራት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ
በጨዋታ ሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ወልዋሎ ዓ.ዩን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ…

ሪፖርት | መድኖች የድል ርሃባቸውን አስታግሰዋል
ኢትዮጵያ መድን በአብዲሳ ጀማል ብቸኛ ጎል ወልዋሎን 1ለ0 በመርታት የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 21ኛ የጨዋታ ቀን
የስድስተኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ የውድድር ዓመቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ሁለቱን የመዲናችን አዲስ አበባ ክለቦችን ያገናኘው ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ተመጣጣኝ ፉክክር እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታዩበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ንግድ ባንክ ላይ…

መረጃዎች | 19ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ የሊጉ የአምስተኛ ሳምንት ሦስት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የሊጉ መሪ የሆኑበትን ድል አስመዘገቡ
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሐግብር በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ ቡናዎች ድል ካደረገው ቋሚ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-0 ኢትዮጵያ መድን
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ በነበረው መርሃግብር ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ መድንን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…