ተጠባቂውን ደርቢ ጨምሮ ቻምፒዮኖቹ እና የጦና ንቦቹ በመጀመርያው ዙር የበላይ ሆኖ ለማጠናቀቅ የሚያደርጓቸው ተጠባቂ መርሐግብሮች በነገው…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸውን ማሻሻል ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17ኛው ጨዋታ ሳምንት…

መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
በ18ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
”አጋጣሚዎችን የማትጠቀም ከሆነ እንደዚህ ዋጋ ትከፍላለህ።” አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ ”በስተመጨረሻ ሰዓት ደግሞ ይሄንን ድል በማድረጋችን ስሜቱ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአዳማ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስዷል
በምሽቱ መርሃግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠሩ ግቦች አዳማ ከተማን በመርታት ከወራጅ ቀጠናው አንሰራርተዋል። በመጨረሻ…

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
የ17ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ስሑል ሽረ
👉”ጨዋታውን በፈለግነው መንገድ አስኪደነዋል ብዬ አስባለሁ።” – አሰልጣኝ በጸሎት ልዑልሰገድ 👉”በሁለቱም አጋማሾች ከተጋጣሚያችን በተሻለ የግብ ዕድሎችን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለቱንም ከሽንፈት የተመለሱ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለ አሸናፊ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በ15ኛው ሳምንት ከሀዲያ…

መረጃዎች| 62ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ16ኛ ሳምንት ፍልሚያ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል ፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…