ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ከመመራት ተነስተው በአዲስ ግደይ የሁለተኛው አጋማሽ ሁለት ግቦች ወልዋሎ ዓ.ዩ 2ለ1 በመርታት ወደ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ምክንያት ወደ ዕረፍት ከማምራቱ በፊት የሚደረጉትን የ7ኛ ሳምንት መገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መቻሎች በአብዱልከሪም ወርቁ ብቸኛ ጎል ድል ካደረጉበት መርሐግብር በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ የድኅረ…

ሪፖርት | ንግድ ባንኮች በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
የምሽቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ የአቻ ውጤት ተጠናቋል። በሊጉ የአራተኛ ሳምንት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ፋሲል ከነማ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ፋሲል ከተማ ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

መረጃዎች | 17ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉን የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ሁለት ጨዋታዎችን በተመለከተ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድተናል። መቐለ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ፈረሰኞቹ ወደአሸናፊነት ተመልሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከረቱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ እጅግ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3ለ2 አሸንፎ ወደ ድል ተመልሷል። ባንኮች በ3ኛ ሣምንት…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዳሰሳችን እናስመለክታችኋለን። ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ…