👉 “ስጋት ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ስጋት ላይ ነው ያለነው” 👉 “ፌደሬሽኑም ሊግ ካምፓኒውም ከጎናችን ይሆናል ብለን…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ | ንግድ ባንክ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኤሴ ሲ ቪላ ጋር 1ለ1 ተለያይቶ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-1 ኬንያ ፖሊስ ቡሌት
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኬኒያ ፖሊስ ቡሌትን…
የባንክ እና ቪላ ጨዋታ በግብፅ አልቢትሮች ይመራል
የፊታችን ቅዳሜ በመዲናችን የሚደረገው የባንክ እና የዩጋንዳው ክለብ ቪላ ጨዋታ በግብፃዊ አልቢትሮች እንደሚመራ ታውቋል። የአፍሪካ ቻምፒየንስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 4-0 የይ ጆይንት ስታርስ
👉 “ከጨዋታ ጨዋታ እየተማርን ነው” አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው 👉 “በጨዋታው ብንሸነፍም ደስተኛ ነኝ” ምክትል አሰልጣኝ ሶኒ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለ
በካፍ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደቡብ ሱዳኑን የይ ጆይንት ስታርስ 4ለ0…
የንግድ ባንክ ሦስቱ ተጫዋቾች መቼ የዋልያዎቹን ስብስብ ይቀላቀላሉ ?
ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ የተደረገላቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጫዋቾች መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀሉ ታውቋል። በቀጣዮቹ ቀናት…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ ወደ ዩጋንዳ ያቀናል
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክለው ንግድ ባንክ ከሜዳ ውጭ ለሚያደርገው ጨዋታ ነገ ወደ ስፍራው እንደሚያቀና ታውቋል። የወቅቱ…
ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየከወኑ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተቀላቀለበት…
የአሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ ተራዘመ
የፊታችን እሁድ እንዲካሄድ ቀን ተቆርጦለት የነበረው ጨዋታ ተራዘመ። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና…