በምሽቱ ጨዋታ አዳማ ከተማ በኤልያስ ለገሰ ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል። የምሽቱ መርሐግብር ወላይታ ድቻን…
አዳማ ከተማ

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል ፤ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ…

አዳማ ከተማ የሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታ ያለጎል ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…

ሪፖርት | የሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ተከናውኖ 0-0 ተቋጭቷል።…

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት ይጀመራል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በነገው ዕለት በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአዳማ ጅማሮውን ሲያደርግ የአራቱን ክለቦች የቅድመ ዝግጅት…

አዳማ ከተማ ዳግመኛ የዕግድ ውሳኔ ተወሰነበት
አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሰጠውን ቀነ ገደብ ተግባራዊ ባለማድረጉ በድጋሚ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም ለአዳማ…

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…

ዮሴፍ ታረቀኝ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ያቀናል
የአዳማ ከተማው የመስመር አጥቂ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ለሙከራ እንደሚጓዝ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሀይደር ሸረፋ ማረፊያው ታውቋል
ከአራት ዓመታት በኋላ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አማካዩ ሀይደር ሸረፋ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…